
#JusticeForAddisAbeba - An online and offline movement #Ethiopia #ኢትዮጵያ #AddisAbeba #ፍትህለአዲስአበባ #አዲስአበባ
Addis Abeba
Joined September 2020
- Tweets165
- Following76
- Followers476
- Likes71
Justice For AddisAbeba retweeted
#ከህግበላይ ከሆኑ ቆይተዋል ...
ይሄኔ መብራት ውሃ ያስገቡለትን ሰው ለማፈናቀል ቢሆን ማስተርፕላኑ፣ ህግ ማስከበር፣ ... ይደረድሩት ነበር።
@AdanechAbiebie @AddisCity
@JusticeForAddi1
ከንቲባዋ @AdanechAbiebieበአድዋ ፓርክ ላይ ሊገነባ የታሰበው ሆስፒታል እውነትነው ብለዋል።ስለውሳኔው ትክክለኛነት ያቀረቡት ሙግት ግን ውሃ የማይቋጥር ነው።የመጀመሪያው ማስተር ፕላን ዶግማ አይደለም፤እንደሁኔታው ሊከለስ ይችላል የሚለው ነው። /1
Justice For AddisAbeba retweeted
ከንቲባዋ @AdanechAbiebieበአድዋ ፓርክ ላይ ሊገነባ የታሰበው ሆስፒታል እውነትነው ብለዋል።ስለውሳኔው ትክክለኛነት ያቀረቡት ሙግት ግን ውሃ የማይቋጥር ነው።የመጀመሪያው ማስተር ፕላን ዶግማ አይደለም፤እንደሁኔታው ሊከለስ ይችላል የሚለው ነው። /1
የካቲት 9፣2013
የ-#አድዋ_መታሰቢያ_ፓርክ ይሰራበታል ተብሎ ታቅዶ በነበረ ቦታ የ-#ካንሰር_ማዕከል ሊገነባ መሆኑን አስመልክቶ ሸገር ላቀረበው ወሬ የከተማ መስተዳድሩ ማብራሪያ መስጠት እፈልጋለሁ ብሏል
#ShegerWerewoch #AddisAbeba
https://xitter.cf/t.co/EXCmfyW6kq
Justice For AddisAbeba retweeted
ቅሌታቸውን ያሳውቁናል (ጥሩ) ወንጀለኞቹ ግን ምናልባትም ሹመት ተጨምሮላቸዋል!!
I guess it’s a progress! 😔
This quoted post is unavailable.
Justice For AddisAbeba retweeted
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፅ/ቤት በኮርፖሬሽን ደረጃ ከተዋቀረ ገና አመት የሆነው ሲሆን እዚያ ያለ ዝርፍያ አሳፋሪ ነው። ብረት በሲኖ ትራክ የሚዘረፍበት ከዚያም የግብአት አቅርቦት ችግር እየተባለ ፖሮጀክቶች ከ6 አመት ያላነሰ ጊዜ የሚወስዱበት ነው።
This quoted post is unavailable.
Justice For AddisAbeba retweeted
ሆኖም ግን በወቅቱ ቤት ማግኘት ላልቻሉ መምህራን በፍጥነት ማዘጋጀት አልተቻለም። ለዚህም በዛሬው የካቢኔ ስብሰባችን፤ የቤት እድል ተጠቃሚ ላልሆኑ መምህራን ከአሁን በፊት ለቤት አበል ይከፈል የነበረው 850 ብር ወደ 3000 ብር እንዲሻሻል ወስነናል።2/2
Justice For AddisAbeba retweeted
ለመምህራን ይከፈል የነበረው የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3000 ተሻሽሏል።
የከተማ አስተዳድሩ ካሁን በፊት በከተማው ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን የመኖርያ ቤት መስጠቱ ይታወሳል፡፡ 1/2
Justice For AddisAbeba retweeted
በዚህም መሰረት ፓርቲያችን ያለ ህዝብ ይሁንታ በገዢው ብልጽግና ፓርቲ ተስይመው ይህን አደገኛ የጥፋት ድርጊት እግር በእግር እየተከታተለ በማጋለጥ ስፊ የሆነ ስራ ሰርቷል። የሕገ-ወጥ የመሬት ወረራ፣የኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ንጥቂያ፣
Justice For AddisAbeba retweeted
ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ ከባልደራስ
የተሰጠ መግለጫ
ባልደራስ ከተቋቋመባቸው መሰረታዊ ዓላማዎች ዋነኛው በተረኝነት መንፈስ አዲስ አበባን የአንድ ወገን ብቸኛ ንብረት ለማድረግ እየተፈጽመ ያለውን ደባ መታግል ነው። facebook.com/102533191382563…
Justice For AddisAbeba retweeted
በህገ-ወጥ መንገድ የተያዙ ከ52,000 በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እንዲለቀቁ ተደርጎ እንደገና እጣ እንዲወጣባቸው መወሰኑንም ሰምተናል፡፡ 2/2
Justice For AddisAbeba retweeted
ጥር 18፣ 2013
በአዲስ አበባ በህገ-ወጥ ወረራ ሲያዝ እና መሬት ሳይሰጣቸውና የግንባታ ፈቃድ ሳያገኙ 332 ህንፃዎች ሲገነቡ ዝም ብሎ የተመለከተው አመራር እንዲጠየቅ ይደረጋል ተባለ 1/2
#ShegerWerewoch #መሬት_ወረራ #AddisAbeba
https://xitter.cf/t.co/XnIX5gmQa0
Justice For AddisAbeba retweeted
የእንባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ጉዳይ የአ.አ. ቤቶች ኮርፖሬሽንን መክሰስ የሚችልበት የህግ አግባብ የለም? የምን አስሬ መግለጫ እይሰጡ ጣት መጠቆም ነው። ህጉንም ቢሆን በቅጡ ፈትሹት እና ለህዝቡ መከታ ሁኑ!
@shegerfm
#ፍትህለአዲስአበባ
ቤቶች የሚሰጡበት መስፈርትና ግልጽ አሰራር መታወቅ አለበት።
የአ.አ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለእንባ ጠባቂ ተቋም በቂ መረጃና ማስረጃዎችን ሊሰጥ ይገባል።
@AdanechAbiebie ምርመራው በተለያዩ አካላት መደረግ አለበት!
#ፍትህለአዲስአበባ
ethiopianreporter.com/articl…
Justice For AddisAbeba retweeted
This speaks volumes about the transparency and accountability of the @AdanechAbiebie adminstration.
ቤቶች የሚሰጡበት መስፈርትና ግልጽ አሰራር መታወቅ አለበት።
የአ.አ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለእንባ ጠባቂ ተቋም በቂ መረጃና ማስረጃዎችን ሊሰጥ ይገባል።
@AdanechAbiebie ምርመራው በተለያዩ አካላት መደረግ አለበት!
#ፍትህለአዲስአበባ
ethiopianreporter.com/articl…
Justice For AddisAbeba retweeted
ግልፅነት፣ ተጠያቂነት እያላችሁ ጠዋት ማታ በሚዲያዎቻችሁ የምትናገሩትን በጥቂቱ እንኳን ለመተግበር ሞክሩ!
ቤቶች የሚሰጡበት መስፈርትና ግልጽ አሰራር መታወቅ አለበት።
የአ.አ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለእንባ ጠባቂ ተቋም በቂ መረጃና ማስረጃዎችን ሊሰጥ ይገባል።
@AdanechAbiebie ምርመራው በተለያዩ አካላት መደረግ አለበት!
#ፍትህለአዲስአበባ
ethiopianreporter.com/articl…
Justice For AddisAbeba retweeted
An independent body but not the looters themselves need to investigate the exacerbated corruption in #AddisAbeba
#JusticeforAddisAbeba
ቤቶች የሚሰጡበት መስፈርትና ግልጽ አሰራር መታወቅ አለበት።
የአ.አ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለእንባ ጠባቂ ተቋም በቂ መረጃና ማስረጃዎችን ሊሰጥ ይገባል።
@AdanechAbiebie ምርመራው በተለያዩ አካላት መደረግ አለበት!
#ፍትህለአዲስአበባ
ethiopianreporter.com/articl…
Justice For AddisAbeba retweeted
ክብርት ምክትል ከንቲባ በአመራሩ መስክ ያሉትን ብቻ ሳይሆን ወደህዝቡ ወርደው ያለውን ስር የሰደደ ችግር ለመረዳት እንዲችሉ ለምን እዚህ ሰፈር የተዋቀረውን ግሩፕ ጠርተው አያነጋግሩም??!!
የነዋሪው ድምፅ ይሰማ!!
@Hamoudu @JusticeForAddi1
Justice For AddisAbeba retweeted
Justice For AddisAbeba retweeted
Replying to @JusticeForAddi1
ከተማ አስተዳደሩም ሆነ መንግስት በአጠቃላይ በCOVID ምክንያት በተራዘመ የስልጣን ዘመኑ ግዝፈት ያላቸውን ፖለቲካዊ ውሳኔዎችን እንዲሁም የምርጫውን ሂደትና ውጤት ላይ ተፅዕኖ ከሚያሳድሩ ተግባራት ራሱን ማቀብ አለበት፡፡
Justice For AddisAbeba retweeted
.የአዲስ አበባ ነዋሪ ለከፍተኛ ተቃውሞ መነሻው አሁን ነው! ነዋሪው በሁለት #ቋንቋ ሰበብ ከስራው ሲባረርና ለኪራይ ሲያጣ፣ ከተማውን ለቆ ሜዳ ሊወድቅ ነው። ይሄንን ውሳኔ በአንድነት እንቃወም!
#ፍትህለአዲስአበባ
@BalderasAddis @ETHZema
@JusticeForAddi1
ጥቅምት 12፣2013
#አዲስአበባ ውስጥ ባሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ለመቀጠር 2 የአገር ውስጥ ቋንቋዎችን ማወቅ ግዴታ ነው ተባለ
ለመሆኑ ይህ አሰራር ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል?
በየነ ወልዴ
#ShegerWerewoch #Ethiopia
https://xitter.cf/t.co/Oq1mdkmaZS
Justice For AddisAbeba retweeted
ሱሪ በአንገት የሆነ ፖሊሲያችሁን አርግቡት
ይሄ የኑሮ ውድነት፣የሃገር አለመረጋጋት፣ የተፈጥሮ ፈተና እረፍት ያሳጣውን ህዝብ መቆሚያ መቀመጫ አታሳጡት!
የ10 ዓመት ዕቅድ ተብሎ ቀን ማታ ህዝቡን ስታወያዩት ይሄ እንዴት ዘነጋችሁት?
#JusticeForAddisAbaba
ጥቅምት 12፣2013
#አዲስአበባ ውስጥ ባሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ለመቀጠር 2 የአገር ውስጥ ቋንቋዎችን ማወቅ ግዴታ ነው ተባለ
ለመሆኑ ይህ አሰራር ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል?
በየነ ወልዴ
#ShegerWerewoch #Ethiopia
https://xitter.cf/t.co/Oq1mdkmaZS


























