የ2019 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት ለማግኘት ከታች የተያያዘውን ማስፈንጠሪያ በመንካት የቢሮውን ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ይጎብኙ
t.me/AddisCityCon/17665
381
በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የስራ እንቅስቃሴ ዙሪያ ዳሰሳ ያደረገውን መሰናዶ ማክሰኛ 10:00 በ AMN PLUS Tigrigna ይጠብቁ።
3
144
የ2018 ዓ/ም 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
2018E.C 4nd Quarter Construction Works Document (Only Direct Cost)
t.me/AddisCityCon/15194
1
133
በ@AddisCity እየተገነባ የሚገኘው ግዙፉ የትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ እየተፋጠነ ይገኛል።
@AdanechAbiebie @MayorAddisAbaba
@AddisCity
3
78
በ @AddisCity እየተገነባ የሚገኘው የቀበና ኮሙኒቲ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ግንባታ እየተጠናቀቀ ይገኛል።
1
2
75
ባለፉት 6 ወራት በዘርፉ ለ 23,298 ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል የተፈጠረ ሲሆን በዚህም ከ17 ቢሊየን ብር የገበያ ትስስር ዕውን ተደርጓል፡፡
ከተጠቃሚዎቹ ውስጥ ትልቁን እጅ የሚይዙት ከዚህ ቀደም የስራ ትስስር ያላገኙ አዳዲስ ማሕበራት ናቸው፡፡
2
143
ያሳካልን ፈጣሪ አምላክ ይመስገን!!
ከኡራኤል በቦሌ መድሃኔዓለም ወደ ቦሌ ድልድይ!
አዲስ አበባን በሁሉም አቅጣጫ እንደ ስሟ ውብ አበባ አድርገን ሰርተናታል ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
5
274
@AddisCity እያስገነባቸው ከሚገኙ የጤና መሰረተ-ልማት ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን የገላን ሆስፒታል አሁናዊ የግንባታ አፈፃፀም የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በአካል ተገኝተው ገምግመዋል፡፡
በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 04 የሚገኙ 18 እማወራና አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የቢሮው የዓቅመ ደካማ ወገኖች ቤት ግንባታ መርኃ-ግብር በይፋ ተጀመረ፡፡
6
149
ባለፉት 6 ወራት የሕፃናትና ወጣቶች ቲያትር እንዲሁም የአዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስን ጨምሮ የሀገሪቱን የሲኒማ ኢንዱስትሪ ወደላቀ ደረጃ የሚያሻግሩና ወጣቱን ያማከሉ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቅተዋል።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
3
116
በ @AddisCity እየተገነባ የሚገኘው የዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል አስክሬን ምርመራ ሕንፃ 85 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል።
እንኳን ደስ አለን !!
የአደይ አበባ ስታድየም ዋናው የመጫወቻ ሜዳ በፊፋ ተገምግሞ እውቅና አግኝቷል። የስታድየሙ መጫወቻ ሜዳ የተለያዩ ቴስቶችን በከፍተኛ ውጤት በማለፉ ነው እውቅና የተሰጠው።
3
136
የተስተካከለውን የ2018 ዓ/ም 2ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/AddisCityCon/11874
81
የ2018 ዓ/ም 2ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
2018E.C 2nd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)t
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
t.me/AddisCityCon/11869
101








































