
#JusticeForAddisAbeba - An online and offline movement #Ethiopia #ኢትዮጵያ #AddisAbeba #ፍትህለአዲስአበባ #አዲስአበባ
Addis Abeba
Joined September 2020
- Tweets165
- Following76
- Followers476
- Likes71
ደም ያፈካው ነፃነት
ዝክረ የካቲት 12 አዲስ አበባ
“ደም ያፈካው ነፃነት”
ከዛሬ 84 ዓመታት በፊት፤ ፋሽስት ኢጣሊያ በኢትዮጵያ ላይ ያደረሰችውን ግፍ የሚዘከር ልዩ ዝግጅት፡፡
እሸቴ አሰፋ
#Ethiopia #ShegerFM #EsheteAssefa #Rodolfo_Graziani #የካቲት_12 #ደም_ያፈካው_ነፃነት
https://xitter.cf/t.co/PDJHgMHKO5
1
ኢትዮጵያውያን በ የጣልያን ጀነራል በነበሩት ግራዝያኒ ላይ ባደረጉት ግድያ ተከትሎ፣ ጣልያኖች በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ያደረሱት አሰቃቂ ጭፍጨፋ ዛሬ በዚህች ቀን ሲዘከር ይውላል::
የካቲት 12 1929 ዓ.ም. አዲስ አበባ
ነፃነት ክብር ነው::
Justice For AddisAbeba retweeted
#ከህግበላይ ከሆኑ ቆይተዋል ...
ይሄኔ መብራት ውሃ ያስገቡለትን ሰው ለማፈናቀል ቢሆን ማስተርፕላኑ፣ ህግ ማስከበር፣ ... ይደረድሩት ነበር።
@AdanechAbiebie @AddisCity
@JusticeForAddi1
ከንቲባዋ @AdanechAbiebieበአድዋ ፓርክ ላይ ሊገነባ የታሰበው ሆስፒታል እውነትነው ብለዋል።ስለውሳኔው ትክክለኛነት ያቀረቡት ሙግት ግን ውሃ የማይቋጥር ነው።የመጀመሪያው ማስተር ፕላን ዶግማ አይደለም፤እንደሁኔታው ሊከለስ ይችላል የሚለው ነው። /1
ኤርፖርት ስር ሆስፒታል ልንሰራ አቅደናል እያሉን ነው::
የአስር አመት ማስተር ፕላን እቅድ ሲፈርስ ባለሞያዋቹ ተወያይተውበታል? ለጤና ቱሩዝምና በሌሎች ሀገራት ወጪ ስለሚገነባ ነው በሚል የግድ ከተማ መሀል መሆን አለበት?
@AdanechAbiebie
የካቲት 9፣2013
የ-#አድዋ_መታሰቢያ_ፓርክ ይሰራበታል ተብሎ ታቅዶ በነበረ ቦታ የ-#ካንሰር_ማዕከል ሊገነባ መሆኑን አስመልክቶ ሸገር ላቀረበው ወሬ የከተማ መስተዳድሩ ማብራሪያ መስጠት እፈልጋለሁ ብሏል
#ShegerWerewoch #AddisAbeba
https://xitter.cf/t.co/EXCmfyW6kq
ቢሆን ቢሆን ሆስፒታል ለመገንባት ከመሀል ከተማ ከኤርፖርት ስር ራቅ ያለ ሰላማዊ የድምፅና የአየር ብክለት በማይበዛበት ስፍራ ተፈልጎ መገንባቱ አይበጅም ወይ?
1
7
ምክትል ከንቲባ @AdanechAbiebie ከ@shegerfm ጋር ስለ ዓድዋ ፓርክ ማስተር ፕላን መቀየር እንዲሁም ለሌላ ያልታሰበበት እና ያልታቀደበት ጉዳይ ስለመዋሉ የተወያዩትን ሙሉን ቃለ መጠይቅ ያድምጡ::
youtu.be/wjtRdlUZ2Pg
3
Justice For AddisAbeba retweeted
ከንቲባዋ @AdanechAbiebieበአድዋ ፓርክ ላይ ሊገነባ የታሰበው ሆስፒታል እውነትነው ብለዋል።ስለውሳኔው ትክክለኛነት ያቀረቡት ሙግት ግን ውሃ የማይቋጥር ነው።የመጀመሪያው ማስተር ፕላን ዶግማ አይደለም፤እንደሁኔታው ሊከለስ ይችላል የሚለው ነው። /1
የካቲት 9፣2013
የ-#አድዋ_መታሰቢያ_ፓርክ ይሰራበታል ተብሎ ታቅዶ በነበረ ቦታ የ-#ካንሰር_ማዕከል ሊገነባ መሆኑን አስመልክቶ ሸገር ላቀረበው ወሬ የከተማ መስተዳድሩ ማብራሪያ መስጠት እፈልጋለሁ ብሏል
#ShegerWerewoch #AddisAbeba
https://xitter.cf/t.co/EXCmfyW6kq
“...ከምርመራ ኦዲት (ከታክስ ስወራ እና ማጭበርበር ) ከተገኘው አንድ ቢሊየን 275 ሚሊየን 521 ሺሕ 309 ብር ላይ ወደ ገቢ መቀየር የተቻለው 95 ሚሊየን 340 ሺሕ 013 ብር ብቻ መሆኑን ...”
addismaleda.com/archives/157…
ባለፈው አመት ለጋራ ቤቶች መገንቢያነና ሪልስቴት ግንባታ ሊሠጥ የነበረ ሲሆን ብበዙ አቤቱታ የተረፈ ለአረንጏዴ ልማት እንዲውል ለአስር አመት በወጣው መዋቅራዊ እቅድ ውስጥም የተካተተ ነው::
Replying to @JusticeForAddi1
...90 ሄክታር መሬት እጅግ ውብ የሆነ ፓርክ ሆኖ ትዝናኑበታላችሁ ያሉ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ የተባለው ቦታ የካንሰር ማዕከል ሊገነባበት መሆኑን ሸገር ሰምቷል"
1
1
@AdanechAbiebie
የአ.አ መሬት ልማት
ከተማማደስ ኤጀንሴ
የመሬት ባንክ ማስተላለፍ ጽ/ቤት
የቦሌ ክፍለከተማ የመሬት ነክ ጉዳዮች ጽ/ቤት
ስለ ጉዳዩ ለማብራራት አልተገኙም እርሶስ ምን ይላሉ?
1
„ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከዚህ ቀድም ከቦሌ ወደ መገናኛ ስትሄዱ አዲስ ከሚሰራው ስታዲየም ፊትለፊት በተለምዶው አድዋ ፓርክ እየተባለ የሚጠራው..." #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ t.me/EthioshegerFmRadio/5272
1
1
Justice For AddisAbeba retweeted
ቅሌታቸውን ያሳውቁናል (ጥሩ) ወንጀለኞቹ ግን ምናልባትም ሹመት ተጨምሮላቸዋል!!
I guess it’s a progress! 😔
This quoted post is unavailable.
Justice For AddisAbeba retweeted
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፅ/ቤት በኮርፖሬሽን ደረጃ ከተዋቀረ ገና አመት የሆነው ሲሆን እዚያ ያለ ዝርፍያ አሳፋሪ ነው። ብረት በሲኖ ትራክ የሚዘረፍበት ከዚያም የግብአት አቅርቦት ችግር እየተባለ ፖሮጀክቶች ከ6 አመት ያላነሰ ጊዜ የሚወስዱበት ነው።
This quoted post is unavailable.
"በቤቶች ኮርፖሬሽን ተመዝግበው ያልተገነቡ 400 ህንፃዎች መኖራቸውን የጠቆሙት ዶክተር ቱሉ፤ በዚህ ደረጃ በሚሊየን ዜጎች ኑሮ ላይ ቁማር መጫወት አሳዛኝ እንደሆነ አመልክተዋል።"
ለዝርዝሩ:- press.et/Ama/?p=40744
This quoted post is unavailable.
4
መመዘኛው ጥሩ ሆኖ ሳለ የቀበሌ ቤቶቹ የተሰጣቸውን ሰዎች ዝርዝር ከክፍለ ከተማው ማግኘት ይቻላል?
Replying to @AdanechAbiebie
ዛሬ በአራዳ ክ/ከተማ 139 በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ የቀበሌ ቤቶች በግልፅ የሆነ መስፈርት በክፍለ ከተማው ውስጥ በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አቅመ ደካሞች እና አካል ጉዳተኞች አስረክበናል። 3/6
"Jurisdiction of Courts of the State of Oromia over Crimes Committed in #AddisAbaba under the Draft Code"
thereporterethiopia.com/arti…
"የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ባለፉት 7 ወራት ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ መሰብሰቡን ገለፀ:: 732 ሚሊየን ብር ከቦሌና ለሚኩራ ክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ ነው"
youtu.be/BcXXQx5GMEg















