Gizaw Legesse (@mosaleg) header
Gizaw Legesse (@mosaleg) profile picture

Father; Advocate for human rights; individual liberty; political analyst; opinionated; EMS Eletawi Analyst; Retweet≠endorsement

Washington, DC
Joined November 2011
Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)Photo by Gizaw Legesse (@mosaleg)
Gizaw Legesse retweeted
ከግንቦት ሰባት የተገለበጡ የብልፅግና ካድሬዎች፤ 'ንጋት እየመጣ ነው' ሲሉ እንደመስማት ደም የሚያፈላ ነገር የለም። የነጋውን፤ አጨልመው፤ በስንት ሰው ትግል ተሸንፎ የነበረውን ስርዓት አደላድለው ደግፈው አንዴ ፍኖተ ካርታ አለ፤ አንዴ በሂደት ይስተካከላል እያሉ ፤ ፍፁም ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ከከተቱን በኋላ። ደግሞ አሁን ስለ ንጋት ለማውራት ይደፍራሉ! ከዚህ በኋላ የለየለት መቀመቅ ውስጥ ለመግባት ካልሆነ ማን እናንተን ያምናል። #ForwardFano
17
17
2
67
4,150
Gizaw Legesse retweeted
Three years ago, on May 6, Voice of Amhara journalist Gobeze Sisay was arrested in #Djibouti and transferred to #Ethiopia under unclear circumstances in a sweeping crackdown on reporting about conflict in the Amhara region. He remains behind bars on terrorism charges that carry a potential death sentence. Gobeze is due to present his defense this month. Gobeze’s continued detention, along with three other journalists also accused of terrorism — Genet Asmamaw, Meskerem Abera, and Dawit Begashaw — underscores the risks facing independent media in Ethiopia and the criminalization of reporting on matters of public interest. @pressfreedom calls for Gobeze’s immediate release and for Ethiopian authorities to stop criminalizing journalism. Read more: cpj.org/data/people/gobeze-s…
16
229
13
253
15,975
Gizaw Legesse retweeted
አራት ኪሎን የተቆጣጠሩ አምባገነኖች ሁሉ የየራሳቸው ቀልድ አላቸው፣ እንደ አቢይ አህመድ ግን ቀልደኛ የነበረ አይመስለኝም፣ካሁን በኋላም አይመጣም። ብልፅግና ፓርቲ ፓርላማ ውስጥ ስንት ወንበር እንደሚይዝ፣ የብልፅግና ታማኝ ፓርቲዎች ስንት መቀመጫ እንደሚይዙ ባጠቃላይ የፓርላማው ጥንቅት ምን መምሰል እንዳለበት የሚወስነው ድምፅ ሰጪው ማሀበረሰብ ሳይሆን አቢይ አህመድ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በጉቦ መልክ ለታማኝ ፓርቲዎች እየተሰጠ የፓርቲዎችን አፍ የሚያዘጋ ነገር ቢኖር የፓርላማ መቀመጫ ነው
7
5
25
4,198
Gizaw Legesse retweeted
Three years ago, on April 9, #Ethiopia journalist Meskerem Abera was arrested in a sweeping crackdown on reporting about conflict in the Amhara region. She remains behind bars on terrorism charges that carry a potential death sentence. She is due to present her defense in May. @pressfreedom calls for Meskerem’s immediate release and for Ethiopian authorities to stop criminalizing journalism. Read more: cpj.org/data/people/meskerem…
21
312
26
367
25,884
Gizaw Legesse retweeted
BREAKING: The United Nations has voted 123-3 in favor to condemn the enslavement of millions of Africans and the trans-Atlantic slave trade. The three countries voting against it? 🇺🇸 USA 🇮🇱Israel 🇦🇷 Argentina Nearly all of Europe abstained.
Readers added context they thought people might want to know
Context: the resolution wasn’t just a condemnation of the slave trade; it also called for reparations and described slavery as “the gravest crime against humanity,” which some countries rejected as creating a hierarchy of crimes (over genocide, etc.). wfsb.com/2026/03/25/un-… bbc.com/news/articles/… gov.uk/government/spe…
4,710
22,270
3,520
73,341
5,391,429
Gizaw Legesse retweeted
ጠቅላዩ በኢራን የተመቱ አረብ ሀገራትን ሲያፅናኑ መጅሊሱ የኢራንን ለቅሶ በኤምባሲዋ ተገኝተው ሲያፅናኑ በአርሲ የሚጨፈጨፉት ኦሮቶዶክሶች እና በወለጋ የሚጨፈጨፉትን የወሎ ሙስሊሞች ሞታቸውን ብሄራዊ ጣቢያው እንኳን ዜና አይሰራበትም 😕
24
57
4
332
8,770
Gizaw Legesse retweeted
Getachew Reda, in his own words, admitting that Tigrayans who settled in Welqayt and Humera were sent from the Adwa and Tembien districts during TPLF’s hegemony and apartheid regime.
የዚህኛው ደብዳቤና ደብዳቤው መነሻ ኣደረኩት የሚለው የፌደረሽን ምክርቤት ኣፈጉባኤ ደብዳቤ የሃገራችንን ሰላም የበለጠ ከማወክ ውጭ ሌላ ትርጉም ኣላቸው ብየ ኣላምንም::
3
13
1
29
7,809
Gizaw Legesse retweeted
Thirty years of concern. Never enough courage.
468
4,105
336
18,636
1,759,658
Gizaw Legesse retweeted
Ethiopia is hosting a secret camp to train thousands of fighters for the Rapid Support Forces paramilitary group in neighboring Sudan, Reuters reporting has found, in the latest sign that one of the world’s deadliest conflicts is sucking in regional powers from Africa and the Middle East reut.rs/3ZnRcIu
287
1,359
304
2,317
783,194
I am concerned about reports of a UAE-linked training hub for genocidal RSF thugs in Ethiopia with possible supply routes via Somaliland. These moves would be escalatory and further reason to designate the RSF as an FTO, bringing consequences for this regional proxy support.
501
1,022
204
2,529
822,324
📌3 years ago,Abiy spoke with great passion, praising Eritrea as life saver Now, with the same energy, he condemns Eritrea with cheap shots . ➡️Both cannot be true at once.Was he lying then, or is he lying now?
25
29
1
49
5,990
Gizaw Legesse retweeted
CNN plays a montage of Republicans calling the No Kings rally the 'hate America Rally', a 'Soros paid for protests', 'pro Hamas', and 'Antifa'. Maj. Gen. Randy Manner (Ret.): Those are the words of dictators and people who want to stay in power and suppress the First Amendment rights that we all should enjoy as Americans.
435
2,506
79
10,442
373,490
No Kings! Just a Cava bag with $50,000 in it. Normal stuff. #NoKings @OfTheBraveUSA 📍Washington, D.C. – at Washington, DC
937
1,195
105
7,297
469,083
I’m glad Van Jones apologized for his sick joking about dead kids in Gaza.   But the problem goes deeper: he spread Netanyahu propaganda that the mass killings of civilians in Gaza—including 20K+ kids—is Iranian fake news. It’s not the students and young people who are fooled. It’s Van Jones.
1,270
4,388
384
28,993
2,146,145
Gizaw Legesse retweeted
Two years ago TODAY, journalist Gobeze Sisay was arrested in Djibouti and transferred to Ethiopia under unclear circumstances. Gobeze remains detained in Ethiopia, on trial for terrorism charges. If convicted, he could face a death sentence. @pressfreedom calls for Gobeze’s unconditional release. cpj.org/data/people/gobeze-s…
13
240
13
272
22,074
Kangaroo Court 🦘 We had very low expectations for the #Ethiopia'n "judicial system" and "law enforcement", but this is just embarrassing!! 🙆‍♂️🤷🤦‍♂️ @NeaminZeleke @GTWTW_Now @iyoba4u @mosaleg @mamamesay @GirumTweets .
#ዜናመሠረት "ስዩም ተሾመ ተሰውሮብኛል"- ፌደራል ፖሊስ "ግለሰቡ በስም የሚታወቅ ስለሆነ ይሰወራል ብለን አናምንም፣ በቀጣይ ተገዶ እንዲቀርብ"- ከፍተኛ ፍርድ ቤት (መሠረት ሚድያ)- በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ የሽብር ወንጀል ምድብ ችሎት ጉዳያቸው እየታየ የሚገኘው አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ "ስዩም ተሾመ የተባለው ግለሰብ በሕግ ቁጥጥር ስር ሆነን ሳለ በማኅበራዊ ሚዲያ ስማችንን እያጠፋ ነው" በሚል ለችሎቱ አቤቱታ አቅርበው እንደነበር ቀደም ሲል መዘገባችን ይታወቃል። ፍርድ ቤቱም በስም የተጠቀሰው ግለሰብ ችሎት ቀርቦ ጉዳዩን እንዲያስረዳ በፌዴራል ፖሊስ በኩል መጥሪያ ቢላክለትም ለሁለተኛ ጊዜ ስዩም ተሾመ ተሰውሮብኛል ሲል ዛሬ ምላሽ መስጠቱን መሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ ያሳያል። አቶ ዮሐንስ ቧያለው በበኩላቸው "ከጂቡቲ ጎበዜ ሲሳይን አመጣሁ ብሎ የሚመፃደቀው የፌዴራል ፖሊስ ላፍቶ ሞል ቢሮ ከፍቶ በየቀኑ የፍርድ ቤት ዳኞችን ሲሳደብ የሚውልን ግለሰብ ተሰውሮብኛል ማለቱ አሳፋሪ ነው" ሲሉ ለችሎቱ አስረድተዋል ። አቶ ዮሐንስ አክለውም "ይህንን ግለሰብ ቀደም ሲል በሌላ ችሎት በስም ማጥፋት ወንጀል ከስሼው ቅጣት የተጣለበት ቢሆንም እስካሁን ቅጣቱን የሚያስፈፅም የመንግስት አካል ባለመኖሩ ያንኑ የጥፋት ድርጊት ቀጥሎበታል" ሲሉ ተናግረዋል። "የእኔን ስም በተደጋጋሚ ማጥፋቱ የተለመደ ቢሆንም አሁን ደግሞ የዚህን ችሎት ዳኞች ስም እያጠፋ እና በችሎቱ ላይ ግልፅ የሆነ ተፅዕኖ እየፈጠረ በመሆኑ ትክክለኛ ፍትሕ እናገኛለን ለማለት እንቸገራለን" ሲሉ አክለዋል። አቶ ክርስቲያን ታደለ በበኩላቸው "ስዩም ተሾመ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ሚዲያ አማካሪ ሲሆን ፖሊስ ይህንን ሰው ማቅረብ ያልቻለው ስዩም አንደኛ ደረጃ ዜጋ ስለሆነ ነው። አንደኛ ደረጃ ዜጎች ከሕግ በላይ ሥለሆኑ ፍርድ ቤት መቅረብ አይችሉም። ፍርድ ቤት ተገደው የሚቀርቡት ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዜጎች ብቻ ናቸው። ስዩም አማራ ቢሆን ኖሮ ተገዶ ይቀርብ ነበር ምክንያቱም በአሁኑ ወቅት አማራ ሶስተኛ ዜጋ ሆኗልና። ሁለት መቶ አማራዎችን ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር በተገናኘ በሚል ጓዳ ጎድጓዳ ውስጥ ገብቶ በእስር ቤት እያጎረ ያለ ፖሊስ እና አቃቢ ሕግ ስዩም ተሾመን አዲስ አበባ ውስጥ ተሰውሯል ሲባል ያሳፍራል" ሲሉ ነው ለችሎቱ ያስረዱት። "ሞት በሚያስቀጣ አንቀፅ ተከሰን አቶ ስዩም የተባለው ግለሰብ ችሎቱን ከውጭ ሆኖ ተፅዕኖ የሚፈጥርበት ከሆነ ውጤቱ ከወዲሁ የሚታወቅ ነው" ብለዋል። የሁለቱን አቤቱታ ያደመጠው ችሎቱ "ስዩም የተባለው ግለሰብ በስም የሚታወቅ ስለሆነ ይሰወራል ብለን አናምንም። በቀጣይ ግን ተገዶ እንዲቀርብ" ሲል ለሶስተኛ ጊዜ ትዕዛዝ ሰጥቷል። መረጃን ከመሠረት!
2
4
3
1,335
Area 1 : Satellite imagery shows areas where many structures were cleared between 11 October 2024 and 22 January 2025 in Bole. #StopForcedEvictions #EndImpunity
44
178
15
276
21,875
Gizaw Legesse retweeted
መቀሌ ውስጥ በወታደራዊ ኃይል የተካሄደው የሥልጣን ቂሚያ አዲስ አበባ ላይ በአበባ ጉንጉን ፀደቀ
9
10
1
52
5,325