Pinned Tweet
ጎጠኞች ሴረኞች የነጫጭባ ተላላኪዎች በማወቅም ባለማወቅም ሲያንቋሽሿት ሊያዋርዷት ሲሞክሩ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የምወዳት ሀገሬ ፍቅር በእጥፍ ይጨምራል👐
ስብሃት እንዳለው ''ሞኝነት ቢመስልም ሀገሬንም እወዳለሁ''
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !
💚💛❤️
ራስ ቢትወደድ retweeted
እማማ ጦቢያ ላይ በቅርቡ ቃል እየተገቡ ከተረሱ መካከል የእራሳችን Social media እናበለፅጋለን፣ የተፈጥሮ ጋዝ መስከረም ጠብቁ ለሽያጭ ይቀርባል፣ ገዳ በርገር በ50 ብር ሆዳችሁ እስኪነረት ትበላላችሁ......
ባታጓጉን መልካም ነው ለማለት ነው😌
ራስ ቢትወደድ retweeted
MAN UNITED HAD THE OPPORTUNITY TO CHANGE, BUT THE BOARD AND THE MEDIA DECIDED TO DESTROY IT INSTEAD. 🇵🇹🧠
ራስ ቢትወደድ retweeted
Run it back to 2017, when Michael Carrick hit the Dab with his son, Jacey Carrick, who is now playing for Manchester United’s U18s. 🔴✨
















