👉ትውልዴ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ማንነቴ ኢትዮጵያዊ ::👈 💪!!! በእናት ሐገሬ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ሉዑላዊነት ክብር አንድነት የማልደራደር ኢትዮጵያዊ ነኝ !!💥

Joined August 2021
As a result of our green footprint,our apple farming productivity is growing Ethiopia's journey to self-sufficiency in food is not limited to wheat,but the results of the country's fruit products,these products are a sign of success. Thank for teaching us to be self -sufficient
8
74
1
66
9,638
Meredit Fernandez retweeted
የእናት ሐገሬ ኢትዮጵያ ልጆቿ በሙሉ እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! ኢትዮጵያ ሐገራችን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የ78ኛው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበር ሆና ተመረጠች፡፡ በ77ኛው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ፣ ኢትዮጵያ የ78ኛው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበር ሆና ተመርጣለች፡፡ ሰለዚህ የሐገሬ ልጆች እንዲህ ሰንሰባሰብ አለም ያከብረናል :: ምክንያቱም ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ሀያልነት ነው :: አሜሪካ እንዲህ ሀያል የሆነችው ከ50 የበለጡ ግዛቶችን የራሷ አድርጋ ሰለያዘች ነው :: ኤውሮፓም የራሷን ኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ለማጠንከር ተወዳዳሪ ለመሆን UE አውሮፓ ብላ አንድ ገንዘብ መታወቂያ ፈጠረች ሰለዚህ እኛም እንንቃ አንድነት ሀይል ነው ::
2
1
12

ተመሰገንንንንንንንንንንንንንን ዛሬ ላይ የምድረ ደምበጫን ገረወይና ባንዳ ተላላኪ ገረድ ደንቆሮ ሆዳም ሰግብግብ አሜሪካና ኤውሮፓ ተቀምጠው በኢትዮጵያ ሕዝብ ደም የደለቡትን ማንነትን የኢትዮጵያ ሕዝብ እያወቃቸው ነው :: facebook.com/share/v/1AofHZB…
1
20

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያደረጉትን ቆይታ በሁሉም የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አማራጮች ዛሬ ምሽት 2፡30 ይጠብቁን፡፡ #ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ
4
14
297
Meredit Fernandez retweeted
ይህንን መልዕክት ሻቢያና የሻቢያ አምበል ኢሳያስ አይገባቸውም:: እንደገና ቢፈጠሩ አይገባቸዉም:: ምክንያቱም ሻቢያና አምበላቸው ተፈጥሮአቸው በፍፁም ልማት ስለአይደለ:: በ35 ዓመታት ያረጋገጡት ተፈጥሮአቸው ማፍረስ እንጂ መገንባት ስለአይደለ:: ይልቅ ኤርትራዊያን ከማንም በላይ በላያቸው በተከመረው እቶን እየነደዱ መሆናቸዉን ተረድተው ነደው ከማለቃቸው በፊት በላያቸው የተከመረዉ ክፉ ንዳድ አሸንቀንጥረው ለመጣል መፍጠን አለባቸው:: የነርሱ መቃጠል ስለሚያቃጥለን እኛ የኛዎቹን እሸባሪዎች ስናፀዳ ሻቢያና አምበሉን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አስወግደን ቀጠናዉን የትብብርና የዕድገት ቀጠና ለማድርግ ቆርጠናል::
ሻዕቢያ ከጥፋት መልዕክተኝነት የማይመለስ ከሆነ መዘዙ እጅግ የከፋ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስጠነቀቁ ********* ሻዕቢያ የኢትዮጵያ ጠላቶች መጠቀሚያ መሆኑን አቁሞ ለቀረበለት የሰላም እና የጋራ ልማት ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ፣ የሚከተለው መዘዝ እጅግ በጣም ከባድ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፣ የኤርትራው ገዥ ቡድን (ህግደፍ) የራሱን ሀገር እና ሕዝብ የልማት ጥያቄ ወደ ጎን በመተው የቀጣናው የጥፋት ኃይሎች መናኸሪያ እና መሣሪያ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። "የራሱን ችግር ያልፈታ ኃይል ለሌላው ሊተርፍ አይችልም" ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ የውጭ "አይዞህ ባዮች" ጥይት ከማቀበል ባለፈ የራሳቸውንም ችግር መፍታት እንደማይችሉ በመጠቆም፣ ሥርዓቱ ከልማት እና ከትብብር ይልቅ ቀጣናውን የማተራመስ አጀንዳን መምረጡ ፈጽሞ እንደማያዋጣው በአጽንኦት አስገንዝበዋል። አገዛዙ በዚያች ሀገር ላይ ያስከተለውን ውድቀት በመጥቀስም፣ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ከመገንጠሏ በፊት በንግድ እና በኢንዱስትሪ ደምቀው የነበሩት ከተሞቿ መደብዘዛቸውን አንሥተዋል። በአንድ ወቅት ከ300 በላይ ፋብሪካዎች የነበሯትን ኤርትራን ወደ ባዶነት ከቀየረው እና ውቢቷን አስመራን አንሳ እንድትገኝ ካደረገው ሻዕቢያ ጋር መተባበር የጥፋት ጥግ መሆኑንም አመልክተዋል። ኢትዮጵያ አሁንም ለሰላም እና ለጋራ ልማት ቅድሚያ እንደምትሰጥ ያመለከቱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ልማትን ትቶ የኢትዮጵያ ጠላቶች መሣሪያ መሆንን የመረጠው የኤርትራ መንግሥት ከዚህ ድርጊቱ ታቅቦ የልማት አጋር እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል። ይሁን እንጂ ሻዕቢያ የውጭ ኃይሎችን ተማምኖ ይህን የሰላም መልዕክት "ጆሮ ዳባ ልበስ" ብሎ በጥፋት መንገዱ የሚገፋበት ከሆነ፣ በመጨረሻ የሚከተለው መዘዝ እጅግ መራራ እና የከፋ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠንቅቀዋል። #የመደመርመንግሥት #Ethiopia #EBC #PMAbiyAhmed #Medemer #MedemerGovernment #Tigray
1
2
19
Meredit Fernandez retweeted
Replying to @BadheeA
Ato Ledetu, don’t make a mistake. You are no longer in Tigray, and the TPLF cannot protect you here. Stop and think twice before you act. Be wise and understand the consequences of your actions.
1
3
64
Meredit Fernandez retweeted
Replying to @BadheeA
ማርኮ ሮቢዮ ብልፅግና ሆነ በሉን ደሞ እነ ሆዶ።
1
2
74
Meredit Fernandez retweeted
This OG politician from the 1990s really thinks the Americans won’t understand his Amharic. 🤣😂 Little does he know, everything he says is being transcribed! 👀
2
5
86
Meredit Fernandez retweeted
Ethiopian politician in Exile, Lidetu Ayalew is opposing US national interests, Undermining the administration and insulating officials on American soil, Despite the obvious fact that US financing his entire life out of American taxpayers money.
21
23
5
63
7,988
Meredit Fernandez retweeted
እደግመዋለሁ ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ የታሪክ ጠላቶቿን የዘመናት ሴራዎች በተለይ ወዳጅ መለው በምድሯ የተሰገሰጉ የእንግዴ ልጆች ባንዳዎች በኢትዮጵያዊነት ሰም ሰር ተሰግሰገው ሲያሴሩ የነበሩትን በሙሉ አበጥርጥሮ የተረዳ መሪ ሰለተሰጣት ለ 35 አመታት ያሴሩትን ሴራ እጅግ በላቀ ጥንቃቄ በተሞላበት አካሄድ በዲፕሎማሲውም የአለም መንግሰታትን ከኢትዮጵያ ጎን አደርጎ አንድ ጥይት ሳይቶክሰ እንደውም በነፃ ኢትዮጵያ ሐገራችን ከ20 ሚልየን በላይ የሚያወጣ ዘመናዊ መሳሪያዎችን በነፃ አግኝታም አንድ ሳምንት ባልሞላ ግዜ አመድ አደረጋቸው :: የማያልቅ ክብር ምሰጋና ለጥቁር አንበሳው ለነበልባሉ ድል ቁርሱ ለሆነው ጀግናው መከላኪያችን ይድረሰ ይሁን እያልኩ ::💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏 ሰለ ባህላዊ የውሸት ጀኔራል ቅሌት ውርደት ሼር አደርጋለሁ:: የኖቬል ሰላም ሽልማት ወይንስ? 🚩 በቀን የሰላም እርግብ ለብሶ፣ በሌሊት የጦርነት ነጋሪት የሚጎስመው የዘመኑ "ወላዋይ" ፖለቲከኛ ታደሰ ወረደ፣ ለትግራይ ወጣት ያዘጋጀው አዲሱ ስጦታ ዳቦ ወይም ፋብሪካ ሳይሆን፣ ለቀጣይ እልቂት የሚያዘጋጅ ባለ 18 ገጽ የማባበያ ሰነድ መሆኑ እጅግ ያስደንቃል። ትናንት በከንቱ ጦርነት የተፈጀውን ትውልድ ቁስል ከማከም ይልቅ፣ "የፀጥታ ኃይል መብትና ተጠቃሚነት" በሚል የሸንጋይ ርዕስ ስር ተደብቆ ታጣቂውን እንደገና ወደ እሳት ለመማገድ መሞከሩ፣ የሰውየውን "ማንነት" ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። 🚩 ከደብረፅዮንና ከፈትለወርቅ በላይ የኢትዮጵያን ሰላም ለማደፍረስ በሁለት ቢላ እየበላ፣ በአንድ እጁ የፌዴራል መንግስትን በጀት እየተቀበለ በሌላ እጁ ደግሞ ለአዲስ ግጭት መሳሪያ የሚሸምትበት ይህ ድብቅ ሴራ፣ በዘመናዊው የቴክኖሎጂ ዘመን በደቂቃዎች ውስጥ ተተርጉሞ ሲጋለጥ ማየት እንዴት ያዝናናል! "በወረቀት ላይ የሰፈረ ጀግንነት፣ ለቀጣይ መቃብር የተቆፈረ ጉድጓድ ነው!" የሚለው መራር እውነት ገና ያልገባቸው እነዚህ የጦርነት አትራፊዎች፣ ኢትዮጵያ ሁሉንም ሴራቸውን አንድ በአንድ እያነበበችው መሆኑን ሲረዱ የሚፈጠርባቸው ድንጋጤ ከወዲሁ ይታያል።
1
38

ኢትዮጵያ ሐገሬ ፈጣሪ የሰጣት መሪ የድንቆች ድንቅ ጠቢብ ነው :: ሰውየው ቀላል አይደለም :: የኢትዮጵያን የታሪክ ጠላቶች ከልጅነቱ ጀምሮ አበጠርጥሮ አጥንቶ በየግዜው ሰማቸውን እየቀያየሩ ተደራጅተው ተባብረው አሰከ አፍንጫቸው ታጥቀው ቢመጡም በአንድ ሳምንት ውሰጥ ቀላል አመድ አደረጋቸው ነው :: በእውነት እጅግ እጅግ ሊደነቅ ይገባዋል :: በእወነት እኔ እራሴም ሆንክ ሌሎችም በመቶ ሚልየን የሚቆጠር የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲህ ውሰጥ ድረሰ ዘልቀን ሰለ ኢትዮጵያ ጠላቶች አሰ ዛሬ ድረሰ ምንም የምናውቀው ነገር አልነበረም :: ዛሬ ላይ እድሜ ለዐብይ አይናችንን ከፈተልን አነቃቃን በቴክኖሎጂውም እገዛ በእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ዜጋ ቤት ልብና አእይምሮ በመድረሰ ከመቼውም የበለጠ ባልሳሳት በአርበኞች ዘመን እንደነበረው የኢትዮጵያዊነትን አንድነት ሰሜት አነሳሰቶአል :: እራሱ ዐብይ እንዳለው ኢትዮጵያዊነት ውሀ ሳይሆን የተዳፈነ እሳት ነው ብሎአል አልተሳሳተም :: ሰለዚህ የተዳፈነውን የኢትዮጵያዊነት አሳት አሰነሰቶ አባይ ግድባችንን ገነባን ደሀ ኃላ ቀር ርሀብተኛ ለማኝ የሚለውን የዘመናት የውርደት መጠሪያ ሰማችን ተግቶ 24 ሰአት 365 ቀን በመሰራት መቅረፍ ተችሎ በአለም ሕዝብ ፊት ክብር አግኝተን ለዘመናት የተደፋ አንገታችንን ቀና አድርገን መራመድ አሰችሎናል : ለዚህም የማያልቅ ክብር ምሰጋና ይድረሰ እንላለን ::
4
6
240

ቡል እንግዲህ ቻለው በለው ህውሀት ያው ሰለተቀበረ የቀረው ሻቢያ ብቻ የግብፅ ተላላኪ ሁኖ ::ዛሬ ላይ ይህንን በአርበኞች ዘመን የነበረ የበላይነት የጀግንነት የኢትዮጵያዊነት ማዕበል እንኳን ሻቢያ ነጮቹም በወቅቱ አልቻሉም :: facebook.com/share/r/19dJuEt…
1
1
73

🚨We’re getting reliable info, Ethiopia has reached agreement to purchase 8 modern warships and 3 Submarines. Full disclosure of the deal , including countries involved will be made public soon.⚓️🇪🇹💪
11
30
2
187
4,830