Ahmed (@Hamoudu) profile picture

Every human being on earth is the most important human being on earth. Aviation enthusiast ✈️

Ethiopia
Joined December 2010
Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)Photo by Ahmed (@Hamoudu)
Ahmed retweeted
- The level of patience Arteta has for Haverts is crazy. - Kane is brilliant as always. - Madueke, Alphonso davies Entertaining to watch #FCBARS
1
1
555
Illusion and human brain are amazing!
164
4,498
103
38,910
6,371,066
Average monthly salary in Africa ( the Ethiopian one is one of the shocking levels, next to South Sudan)
48
52
23
269
54,089
የብርግነት አንደኛ ደረጃ ት/ቤትን ለወረዳው ባስረከብንበት ግዜ ካከናወናቸው ተግባራት መካከል አንዱ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ለተማሪዎች መስጠት ሲሆን፤ ለአመት የሚያዘልቃቸውን በወላጆቻቸው ፊት አስረክቤያለሁ፡፡ ለደገፋችሁኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው!
48
31
13
788
#ፍትህለአዲስአበባ ዝም የምንልበት ግዜ ላይ አይደለንም። ውሳኔዎች ህዝቡን ባላሳተፈ መልኩ እለት ከእለት እየተወሰኑ ነው። ውሳኔዎቹ ተተግብረው ወደባሰ ቀውስ ውስጥ ከመግባታችን በፊት ጮክ ማለት መጀመር አለብን።
This quoted post is unavailable.
3
1
15
Prophet's Mosque in Madinah witnesses resumption of prayers within Al-Rawdah Al-Sharifah — saudigazette.com.sa/article/…
16
99
13
605
ሽሮይዬ😋
3
3
2
52
Don’t be among those who constantly feed their material desires while neglecting their souls. Most people focus on material things like houses, jobs, cars etc forgetting that balance is essential in life if you’re to attain contentment and inner peace. Prioritise what matters!
132
7,219
89
27,952
እንኳን ለቡና ቀን አደረሳችሁ 💚💛❤ October 1 #InternationalCoffeeDay በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከስምንት ወደ አስር ስኒ ቡና ከፍ አድርጌ የምጠጣ መሆኑን ሳበስር በታላቅ ደስታ ነው 😊 ቡና ሁሉ ነገሬ ነው.....
16
15
1
165
Replying to @Hamoudu @heyab_
እኔ ባመጣሁት ሀሳብ ባትተጫጭ ምን ይመስልሀል
1
1
4
Replying to @Hamoudu
በያመቱ የኛ ዕንቁጣጣሽ & የ13 ወር ፀጋ by TG
1
6
አዲስ አበባ ነዋሪዎቿን በላባቸው ማደርን እንጂ በሌብነት መክበርን አላስተማረችም! ሌብነት እና ንጥቂያ ይቁም! #JusticeForAddisAbeba #ፍትህለአዲስአበባ #Ethiopia #AddisAbeba
1
7
1
57
ጥፋት በጥፋት አይታረምም። በአስተዳደሩ ያለበቂ ካሳ የተፈናቀሉ ገበሬዎችን ችግር መፍታት ያጥፊው አካል ሃላፊነት ነው። ከሚበሉት ቀንሰው የቆጠቡ የከተማው ነዋሪዎች መስዋእት ሊሆኑ አይገባም። #ፍትህለአዲስአበባ #ኢትዮጵያ #JusticeforAddisAbeba
2
15
1
93
ነዋሪው ከዚህ እሳት ኑሮ ላይ ቆጥቦ የቤት ባለቤት ለመሆን ሲሞክር ፥ ባልበደለው ጉዳይ ካሳ ከፋይ እንዲሆን ተደርጓል:የፍትህ ሚዛኑ ወደ አንድ ጎጥ ዘሟል! #ፍትህለአዲስአበባ #JusticeforAddisAbeba @PMEthiopia @TakeleUma @dw_amharic @VOAAmharic @ashenafi_meaza
3
14
3
80
የከተማችን ነዋሪዎች ጠንክረው የሚሰሩ ፥ የእለት ተእለት ኑሯቸውን ለመግፋት የሚለፋ ናቸው። ከልፋታቸው መስረቅ ይብቃ! #JusticeForAddisAbeba #ፍትህለአዲስአበባ #AddisAbeba #Ethiopia
2
27
3
108
ገበሬውን እንደሽፋን መጠቀም ይቁም። በገበሬው ስም የሚንቀሳቀሱትም አንድ ይባሉልን። የማንም ዝተት እየተነሳ የአያቴ፣ የምንጅላቴ ነው እያለ ሚከብርበት አግባብ ሊቆም ይገባል። #ፍትህለአዲስአበባ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #JusticeforAddisAbeba
3
13
77
ህዝቡን ያለመድሎ በሃላፊነትና ታማኝነት ማስተዳደር ክቡር ነው! #JusticeForAddisAbeba #ፍትህለአዲስአበባ #Ethiopia #AddisAbeba
1
2
19
“የከተማችንን መሬት በነጋዴ አይን ብቻ አትዩት። ለነዋሪዎቿ ቤት ነው! #ፍትህለአዲስአበባ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #JusticeforAddisAbaba #AddisAbaba #Ethiopia
1
5
22
መንግስትን አምኖ ተመዝግቦ ከአነስተኛው ወጪ ቆጥቦ መኖሪያ ቤት በትውልድ ከተማዬ አገኛለሁ በትዕግስት እና በጨዋነት ተስፋ ሚጠብቀውን ነዋሪ ተስፋ ማስቆረጥ ይቁም!! አዳነች አበቤ @AdanechAbiebie #አዲስአበባ #AddisAbeba
5
33