The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Replying to @GojjamNode
ብዙው ለአፉ እና ለራሱ ትርክት ታሪካዊ ጠላት ይላል እንጅ ከታሪካዊ ጠላት ጋር በመስራት ሪከርድ ሰባሪው ከሳሹ አካል ነው! ከስድስት ዓመት በፊት "እኛ የምንፈቅድላችሁ ሪፈረንድም ብቻ ነው" በሽመልስ አብዲሳ ነው!
ለማን ተነገረ? ውጤቱስ?
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
ሰበር ዜና!
---
ሻምበል መሪ 50 አለቃ መኩሪያ እና የሻምበል ዘመቻ መሪ ባየልኝ የተባሉ ሁለት የጀነራል መሐመድ ተሰማ VIP አጃቢዎች ፥ ሁለት ጥቁር ክላሽንኮቭ ከ120 ተተኳሽ ጋር በመያዝ ፥ የአፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር አካል የሆነው ጣና ገላውዲዎስ ክፍለጦር መቀላቀላቸውን እዙ አስታውቋል!
ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
አሁን ያለውን ትብብር 💯 እደግፉለሁ‼️ነገ ሌላም ከጨመሩ እደግፉለሁ‼️ካሉት ከቀነሱም እደግፉለሁ‼️
ብቻቸውን ትብብር ነን ካሉም እደግፉለሁ‼️ለአማራ ጥቅም ብለው የሚፈነቅሉትን ድንጋይ ሁሉ እደግፉለሁ‼️ አይ ያለ ሄዶ ያስቁማቸው‼️
©️ @GojjamNode
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
አደገኛው ኃይል በፍጥነት ይጋለጥ !
----
አሜሪካ ኮሚኒዝምን ጠላት ስትለው ኖራለች! ትራምፕ ደግሞ ሙስሊም ወንድማማቾች ከኮሚኒዝምም የከፋው ጠላት ነው እያለ ነው። እስካሁን በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሱትን የዚህን አደገኛ ኃይል አደረጃጀቶች ፈርጃለች። የጎረቤት ሱዳንን ጨምሮ።
እነ አህመዲን ጀበል በኢትዮጵያ እያስፋፉት ያለው አደረጃጀት የምዕራቡ ዓለም ከጠላቶች ሁሉ ጠላት ያለው ነው! አሜሪካ በዚህ ጉዳይ ከአረቡ ዓለም ጋር እየሰራች ነው። ለዛም ነው ግብፅን ጨምሮ ሌሎች አገራት ይህን አደረጃጀት አሸባሪ ያሉት።
በኢትዮጵያ ደግሞ በአገዛዙ ድጋፍ እንደፈለገ ይንቀሳቀሳል። ንፁሃንን ይገድላል።
በዚህ ጉዳይ ብልፅግና አሸባሪ እየደገፈ የሚገኝ በመሆኑ በመጀመሪያ ደረጃ ተጠያቂ ነው! ዓለም አሸባሪ ያለውን ኃይል አቅፎ ደግፎ እያስፋፋ ያለው አገዛዙ ነው!
ጌታቸው ሽፈራው
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
የመርዝ ብልቃጡን እወቁት
------
(ከሰሞነኛ የማኀበራዊ ሚዲያ አጀንዳ ባሻገር )
***
"ጠላቶቻችን ጽንፈኛ ሙስሊሞች የሊቢያ ጠላቶች ብቻ አይደሉም። በየቦታው ተበትነዋል። ብቸኛ ግባቸው መግደል፣ ማረድና ማውደም ነው። ቀውስ ከመፍጠር የዘለለ ሌላ ተልዕኮ የላቸውም"
ይህን የተናገረው መቀመጫውን ቤንጋዚ ያደረገውና ዛሬ ላይ የሊቢያን 2/3ኛ ግዛት የተቆጣጠረው ሌተናል ጀኔራል ኸሊፋ ኻፍተር ነው።
ንግግሩን የሊቢያ የሽግግር መንግሥት በመመስረት ሂደት ላይ ነበር የተናገረው። ከዚያ በኋላ የሆነው ታሪክ ነውና የሊቢያን የለውጥ ተስፋ ያጨለመው የቀውሱ አስኳል በዓለም ታሪክ ውስጥ በጥቁር መዝገብ ሰፍሯል።
***
መነሻውን መካከለኛው ምስራቅ ያደረገው አክራሪነት ሰሜን፣ ምዕራብና ምስራቅ አፍሪካን ካዳረሰ ውሎ አድሯል።
ቅድመ 9/11 የሆኑት የዳሬ ሰላምና በናይሮቢ የአሜሪካ ኢምባሲ ከባባድ የፈንጅ ጥቃቶች በአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢላደን የተቀናበሩ ናቸው።
ቆይቶም ዓለምን ያሸበረው የኒውዮርክ መንትያ ህንፃዎች (9/11) ጥቃት ተፈፀመ። ከዚህ ጊዜ በኋላ አፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ ሕንድ፣ ሊባኖስ፣ የመን... በንፁሃን ላይ ለተፈፀሙ የሽብርተኞች ጥቃት ኀላፊነቱን የሚወስደው በኦሳማ ቢላደን ይመራ የነበረው አልቃይዳ ነበር።
በእርሱ የሚመራው አልቃይዳም ሆነ የትግሉ ዕሳቤ የሆነው "ተክፊርስት" ዓለም አቀፍ ንቅናቄ እንዲሆን ብዙ ተሰርቶበታል።
ይህ አስተሳሰብ ዛሬ በኢትዮጵያ አፈር መሬት ረግጧል። ይህ ብቻ ሳይሆን ተቋማትንም ተቆጣጥሯል።
በአፍላ የወጣትነት ዕድሜቸው፣ በወሀቢያ መስጅድ 'አሊፍ ባ' እያሉ በጨለመ ጥላቻ ተኮትኩተው ያደጉ ነገር ግን የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ማንነት የማይወክሉ፣ ፈለገ-ጃራን በአደባባይ ለማስፈፀም ንቅናቄ ላይ ናቸው። ዐቢይ አሕመድ እና ኦሕዴዳዊውን ካምፕ "ስትራቴጂካዊ አጋራችን ነው" በሚል የግምገማ ሰነድ ያሰፈረው ይህ ቡድን ከእርሱ አምሳያ ውጭ ከሆኑ፦
=> እርጉዝና ካህናትን ማረD፣
=> ሕጻን አዛውንት ሳይሉ ማንነት ተኮር ጥቃት፣
=> አብያተ ቤተክርስቲያናትን ማቃጠል፣
=> ክርስቲያናዊ ቅርስና እሴቶችን ማውደም፣...
ካልፌታዊ ግቡ ነው።
በአርሲ፣ ባሌ፣ ሐረርጌና ጅማ በተለያዪ ጊዜያት አክራሪው ኀይል እየፈፀማቸው ያሉ ሽብር ተኮር ድርጊቶች የማንነቱ መገለጫዎች ናቸው።
በአንድ ጎን፣ "የክርስቲያኗ ደሴት ተደምስሳለች" ይላሉ፤ በሌላኛው መንጋቸው ደግሞ ራሳቸውን "የጀበሉ ወዳጆች" (የአህመዲን ጀበል) ብለው የሚጠሩ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሰዎች ቡድናቸው ውስጥ ስለ ኦሳሞ ቢን ላደን "የነጻነት ታጋይነት እና ንጽህና" ምስባክ በማሰማት ላይ ናቸው።
ልብ አድርጉ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ በንፁሃን ላይ ከተፈፀሙ ዘግናኝ እልቂቶች ውስጥ አብዛኛዎቹ ሲፈፀሙ ያቀናበረውንና በድምር ጥፋቶቹ በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ንፁሃን ህልፈት ተጠያቂ የሆነውን፣ ሚሊዮናት ከቀያቸው እንዲሳደዱ፣ አገራት እንዲፈርሱ ምክንያት የሆነውን ኦሳማ ቢላደንን ነው "ንፁሕ ሰው" ፣ "የነጻነት ታጋይ" እያሉ ወጣቱን የሚሰብኩት።
ይህ የሚኾነው እዚኹ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው!
በአገሪቱ ሕገ-መንግሥት ዜጎች ሃይማኖታዊ ነጻነት እንዳላቸው ቢደነገግም፣ የትኛውም ሃይማኖታዊ አተገባበር የሌሎቹን ሃይማኖቶችንም ሆነ የአገሪቷን ኀልውናና ነባር ተቋማትን መቀበልን ያስገድዳል፡፡
ይሄ ድንበር የለሽ ዓለም አቀፍ ንቅናቄ የየ አገራቱን ህልውና በመካድ የሚነሳ በመሆኑ አደጋው ለሁሉም ይተርፋል።
ይህም ሆኖ ግን፣ የዐቢይ አህመድ አገዛዝ ይህን ቡድን "ስትራቴጂክ አጋሬ" ብሎ አቅፎ ይዞታል። አክራሪው ኃይልም የዓላማው ማስፈፀሚያ አድርጎታል።
ሁለቱም አንድ የጋራ ግብ አላቸው አማራ እና ኦርቶዶክስን ማጥፋት፤ የግዕዝ ስልጣኔዎችን ከኢትዮጵያ መዝገበ-ሥልጣኔ መደምሰስ ነው።
የኦሳማ ቢላደንን አመለካከት የአገር ቤት አፈር እንዲይዝ ያበረታታው የብልጽግና ወንጌል አማኙ ዐቢይ አሕመድ ለአክራሪው ቡድን "የካፊር አጋር" ሆኖ => ጥፋት አዛምዷቸዋል።
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Let me explain how the vote today went down for the next Speaker of the House. 🚨
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Wednesday / Wisdom day 📢
If you don’t like someone only for one reason, don’t make up 99 reasons. Just hate 99 times harder for the same reason 😂
If you are digging for dirt, you already are a hater. So don’t be ashamed😂
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
ይህ ውጤት ነው !
-----
ወጥረን ይዘን ጭንብላቸውን አስወልቀናል። አሁን በግልጽ መጥተዋል። ይህ የሥራችን ውጤት ነው። አሁን ኦህዴድ (የኦሮ*ሞ ብልጽግና) ማለት ምን ማለት እንደሆነ ዓላማውም ምን እንደሆነ ቁልጭ ብሏል። ይህ የአደገኛው የኦህዴድ የፖለቲካ ዓላማ ማስፈጸሚያ እነ መፍቲህ ዑመር እድሪስን የቀጠፈው ነባሩን የሱፊያ እምነት ለማጥፋት የሚሰራው የኦህዴድ የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ የወሓብያው ቡድን እንጂ የመላው ሙስሊም አቋም እንዳልሆነ ይታወቃል።
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
At least 34 Ethiopian Orthodox Christians were killed on Thursday, November 5, when armed gunmen attacked Endato village in the Robe district of Ethiopia's Oromia region.
The massacre follows two earlier attacks on October 20 and 24 in the Merti and Shirka districts of Oromia, where at least 60 Orthodox Christians were killed.
Ethiopia is home to one of the world's oldest Christian communities, with the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church tracing its origins to the fourth century.
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
#ሙሉውን_ተመልከቱት !!!
የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ መከራ እና የምዕመኑ ዝምታ ያስጋኛል
ይሄ ሃዘን ይህ መከራ ይሄ ለቅሶ ይሄ ጩህት የኢትዮጵያ
የኦሮቶዶክስ እምነት ምክንያት የሚፈፀምባቸው ግፍና በደል ነው !!!
ግራ የሚገባኝ ግን 😌
የእምነቱ ተከታይ የሆንን ክርስትያኖች እውነት ለመናገር ይሄን እያየን እየተመለከትን ግድያው በመረጃ በማስረጃ እየቀረበልን
የወገኖቻችን እልቂትና ሞት በዝምታ እንደ ድራማ መመልከት
ከገዳዮቹ የምንለይበት አንድ ብሎ ለማስረዳት የሚችል ካለ ለመረዳት ዝግጁ ነኝ
እኔ ግን በወገኖቼ ግድያና እልቂት በንፁሃን መርገፍ ዝም አልልም
መንግስት ጥይት ገዝቶ ማስተኮስ እንጂ፣
ሌላውን የመንግስት ስራ አያቀውም::
መንግስት እንደሌላቹ እወቁ!
#አዲስ_አበባ #AmharaGenocide
#Amahara #addisabeba #Ethiopian
#fano #HumanRightsWatch #Ethiopia #Amhara #SouthWollo #Jari #IDPs #HumanitarianCrisis #DNEAfrica
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Millions of Amhara families and Ethiopian Orthodox Christians are surviving war, massacres, and hunger out of sight of global cameras and headlines. Mothers trying to feed their children, elders praying over the ruins of their churches, and people wondering if anyone outside is listening or even cares.
medium.com/@sovereign_voice/…






















