The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode) header
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode) profile picture

❤️ Culture, connection & good music. Personal details kept offline. Subtweeting beats explaining.👸🏼 Reporting what everyone saw but nobody wants to admit. 🗞️

Gojjam, Amhara
Joined August 2022
አሁን ያለውን ትብብር 💯 እደግፉለሁ‼️ነገ ሌላም ከጨመሩ እደግፉለሁ‼️ካሉት ከቀነሱም እደግፉለሁ‼️ ብቻቸውን ትብብር ነን ካሉም እደግፉለሁ‼️ለአማራ ጥቅም በገባቸው የሚፈነቅሉትን ድንጋይ ሁሉ እደግፉለሁ‼️ አይ ያለ ሄዶ ያስቁማቸው ብየ እመክራለሁ‼️
1
3
1
9
713
Replying to @chalederebe29
በልሳን ማውራት ጀምራችሗል።🤔😂🤣
1
1
94
አንዳንዶች ግን ከኢንሳ በሚወረወርላቸው 99% የውሸት ወሬ በአለም ተንከራተው እንዳመጡት መረጃ ራሳቸውን ሲቆልሉ ትዝ የሚለኝ እዚሁ ከኛ ጋር SM ላይ መጋፉታቸው ነው። Level it up እና ይህን ሰፈር ለኛ ተውልን Obviously, you think you’re out of our league.🤣😂
54
A new day. A fresh beginning. Wishing everyone a blessed Monday.🌺 አጠር አና ሳሳ ካለች እረፍት በሗላ ሰኞን በዚህ መንገድ ተቀብለናል።💃🏾
3
4
26
5,274
ይቅርታ እንግዲህ ዘሜ ከቋራ መግለጫ ሳይሰጥ ከወንድሙ ጋር ተከስቷል ቻሉት።😎
1
9
542
የወንዶቹን በቅጡ ያልተወጣ ድርጅት ደግሞ የሴቶች መምሪያ አለው?🤔 የውጭው ብአዴን የፈበረካት መሆን አለበት።
83
ትርፍራፊዎችን ወደ ዳያስፐራ መወርወር በቃ ህግ ሆኖ ቀረ?
1
2
4
551
“850 ሺህ ዘመዶቼን አመድ አድረገህ ፊልድ ማርሻል የተባልከው መሪዬ ሺህ አመት ግደለን።”😂🤣
3
1
1
16
1,127