ሰባራ ጥላ - እውነተኛ ታሪክ ☂️🎧
የኤፍሬምን ህይወት ያሻከረችው ራኬብ እና ብዙ ፈተና ያየችው ገበያነሽ ከእውነተኛ ታሪክ ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡ ብዙዎች የወደዱትን “ሰባራ ጥላ” የሚለውን መፅሀፍ እንድታነቡ ጋበዝናችሁ!
▶️PLAY-terakiapp.page.link/3CAe
“ድብርት ከአዕምሮ ችግር ይልቅ ያልተሟላ ፍላጎት ማሳያ ነው!”
የአዕምሮን ጤንነትን ለማሻሻል እና ለማቆየት የሚረዱ ተግባራዊ መመሪያዎችን የያዘ መፅሀፍ:: አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል።
terakiapp.page.link/paqb
አንዳንዶቻችን ጥሩ ሰው ማግኘት ተስኖን እያለ ታናናሾቻችን ሳይቀሩ እያገቡ ነው አይደል? “ጥሩ ወንድ እንዴት ይመረጣል?” የሚለው ለማወቅ የሎሪን “እሱን አግቢው” የተሰኘውን መፅሀፍ ከቅልብጭ መደብ ስር ያዳምጡ! 🎧
terakiapp.page.link/C2ez
"ሰዎች መስታወት ናቸው፤ ለእኛ የሚያሳዩን እኛ ያሳየናቸውን ነገር ነው!" 🪞
terakiapp.page.link/i4eF
"አይይ ፤ የሰው ልጅ ተፈጥሮ!! ይገርማል!”👀
"የሰው ልጅ የተፈጥሮ ህግጋት" የተሰኘውን ቅልብጭ - የመጽሃፍ ትርካ ካደምጥን በኋላ ግን መገረም ብቻ ሳይሆን፤ የተደበቁ ማንነቶችን መረዳት፣ ባህሪያትን መተንበይ እና ግንኙነቶችን መቆጣጠር እንችላለን። 🎧
ለምንድን ነው ድሀ ሰዎችን ፓርላማ ውስጥ፤ ሀብታም ሰዎችን ደግሞ ፋብሪካ ውስጥ ላባቸውን ሲያፈሱ የማናያቸው? 😒
terakiapp.page.link/MdQH
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ‼️
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና፣ የጤና እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
✝️መልካም ገና!✝️
Happy New Year from Teraki! As we enter 2024, let's focus on growth, learning from mistakes, overcoming imposter syndrome, thinking fast and slow, building atomic habits, and embracing 5AM mornings for a successful and transformative year ahead.
linktr.ee/terakiapp
በቅርብ በሞት ያጣነው ፤ ማቲው ፔሪ (በፍሬንድስ ሲትኮም ገጸ ባህሪ ስሙ - ቻንለር) Friends, Lovers, and The Big Terrible Thing ከተሰኘው የህይወት ታሪክ ማስታውሻ መጽሃፉ ከተናገረው የመጀመሪያ ገጾች ላይ የተውሰደ...
terakiapp.page.link/1NhD
#MatthewPerry
ተራኪ ላይ ከሚገኙ የመጽሃፍት ዘውጎች ውስጥ የትኛው ለእናንተ የበለጠ ተመራጭ ነው?
0%ቅልብጭ
67%የህይወት ታሪክ
33%ራስን ማዳበር
0%ፍልስፍና
3 votes • Final resultsከሚከተሉት 5 የፍቅር ቋንቋዎች መካከል ያልሆነው የትኛው ነው?
33%የማረጋገጫ ቃላት
0%የማረጋገጫ ቃላት
0%የጥራት ጊዜ
67%የገንዘብ ድጋፍ
3 votes • Final resultsመንገድ ላይ በሬ ወይንም አህያ በእረኛው ሲመታ አይታችሁ አዝናችሁ ታውቃላችሁ? እንደ በሬ አራጅ እይታ "በሬ መመታት የለበትም" ይሉናል "እንደ ፖድካስቶች"።ለምን ካላችሁ ምዕራፍ ሁለት ክፍል አንድ ፖድካስታቸው ላይ ታገኙታላችሁ!
terakiapp.page.link/vbSZ
"ህይወት በዩኒቨርስቲ" የተሰኘው ሙሉ የመጽሃፍ ትረካ ከተማሪዎች እና አስተማሪዎች የተሰባሰቡ የተለያዩ ምክሮችን ይዟል፤ ምናልባት በቅርቡ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ የምታውቋቸው ተማሪዎች ካሉ ልትጠቁሙዋቸው ትችላላችሁ!
terakiapp.page.link/r36P
Excited to see this podcast grow!
We're thrilled to invite you to our first episode of the ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት | 'Design+Thought' Podcast, where we delve into our journey through architecture school.
Make sure to subscribe! youtube.com/@DesignPlusThoug…
You can find our audio exclusively on @terakiapp
ልጆች ሆነን ገንዘብ ይበልጣል ወይስ እውቀት እያልን እንከራከር ነበር አይደል?
ዳማ ፖድካስት በ92ተኛ ክፍላቸው ዛሬ ላይ ባደገ አእምሮአችን ይህን ጉዳይ ስንምለከተው ምን እንደሚመስል ተወያይተዋል። ዛሬውኑ አድምጡት!
▶️ለማጫወት-terakiapp.page.link/fjY3
እስቲ "ሲስተም የለም" የሚባል ነገር የመረረው?😥
እንደ ተገልጋይ በጣም ያማርራል፤ እንደ ባንክ ሰራተኛ ስሜቱ ምን እንደሚመስል "እንደ ፖድካስት" በ12ተኛ ክፍላቸው ተወያይተውበታል። አሁኑኑ ማድመጥ ትችላላችሁ!
▶️ለማጫወት - terakiapp.page.link/rhd4











