
Radio host, Tadias Addis on ethio fm 107.8 & Sport Editor in chief - ethio sport @ethiofm107.8 former Ethiopian Television and Radio sport editor.
Addis Ababa (ሀረርጌ) (ድሬዳዋ)
Joined December 2009
- Tweets4.7K
- Following1.2K
- Followers6.5K
- Likes6.5K
የአርሴናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ። በእኔ ግምት አሁን በምናየው የክለቦች ሁኔታ አርሴናል የቀጣይ አመት ድልን የሚደግም ይመስለኛል።
#Arsenal #highlight #follower
94
ፔዤን በቡዳፔስት ከረታ ደግሞ የአውሮፓ ምርጡ አሰልጣኝነትን ክብር ከስሙ ፊት ይጨምራል። ለታማኞቹ የአርሴናል ደጋፊዎች እጅግ ረጅሙ ጥበቃ አበቃ። አቤት ስንቱ ተቀለደ ከወተት እስከ...... ብቻ አሸናፊ መሆንን፣ ዋንጫ ማንሳት ከአመት አመት ለጠበቁ
1
118
የ22 አመት ጥበቃ የስድስት አመት ዝግጅት ከምወደው አሰልጣኝ አርቴታ ጋር አርሴናል የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱን አረጋግጦአል። አሁን የአርቴታ ስም ከቬንገር፣ ሞሪኒሆ፣ ፈርግሰን፣ ክሎፕና ጋርዲዮላ ጋር አብሮ ይነሳል።
2
2
210
ኢትዮጵያ በትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ብር ሁለተኛውን የቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ሜዳልያ አግኝታለች:: በርቀቱ ወርቁ ወደ ኬንያ 🇰🇪's Peres Jepchirchir wins the women's marathon in 2:24:43 after a fierce battle with 🇪🇹's Tigst Assefa
2
276
በእግር ኳሳችን ላይ አንድ ውበት ነበርክ። በአስቸጋሪውና ምስጋና ቢሱ ሙያ ከነውጣ ውረዱ ምስጉን ሆነን በብቃት ሀገራችንን ማስጠራት ችለሀልና ምስጋና ይገባሀል። ታዳጊ ዳኞችን የምታሰልጥንበት እድል እንደሚኖርህ ተስፋ አደርጋለሁ።@bamlaktessema1
3
255
“This was the goal that delivered Newcastle United their first domestic trophy in 70 years, and Isak was the man to score it”.@TheAthletic
1
188
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነችው ሴናፍ ዋቁማ በዲሲ ዩናይትድ የሴቶች ቡድን ዲሲ ፓወር የሙከራ ጊዜ እንድታሳልፍ ጥሪ ቀርቦላታል።
በዲሲ ፓወር የብሔራዊ ቡድናችን አምበል ሎዛ አበራ እየተጫወተች እንደምትገኝ ይታወቃል።#Ethiopia
አራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በዲሲ ዩናይትድ መልሚዮችን ቀልብ ገዝተዋል ለዲሲ ዩናይትድና ለላውደን ዩናይትድ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ የሚጠበቁ አራት ተጫዋቾች ከንአን ማርክነህ፣ ቢኒያም በላይ፣ ሀብታሙ ተከስተ እና ራምኬል ጀምስ ናቸው
8
299
#breakfast #Teamethiopia #Hilton ምን እንኳ ዲሲ ዩናይትድ በብዛት ታዳጊ ቡድኑን ቢያሰልፍም
የኢትዮጵያ ቡድን ከጨዋታ ውጪ ያለው ስርአት በጣም ደስ ይላል።
1
2
282
Tadele retweeted
In 2005, Mourinho was suspended by Uefa ahead of a UCL knock-out match at Chelsea (vs Bayern), meaning he couldn't even be in the locker room.
But he went to the locker room anyway, and had to leave hidden in a laundry basket…
An all-time great story😂
Inter prevail against Barcelona!
In one of the best Champions League semi-finals you will ever see! In one of the best matches of association football you will ever see!
Astounding.
13 goals. What a sport.
133
GOAL! BARCELONA COMPLETE THE COMEBACK!
88' Inter 2-3 Barcelona (5-6 agg.)
INCREDIBLE!
Barcelona with a remontada for the ages!
Raphinha scores and at the death Inter are stunned at the San Siro!
2
519
በጥሩ ደራሲ የተፃፈ ልብ አንጠልጣይ ድራማ እንጂ በእግር ኳስ ሜዳ የተፈፀመ እውነት አይመስልም። ለደጋፊ ብቻ ሳይሆን ለገለልተኛተመልካችም እንዴት ሆነ ብሎ የሚያስጠይቅ #ManchesterunitedvsLyon
#manchesterunited
1
153
The pride of Ethiopia 🇪🇹
Gudaf Tsegay dominates the 1500m to reclaim her title from 2022
She wins in a championship record of 3:54.86, over 4.5 seconds ahead of compatriot Diribe Welteji
This is the 4th time in a row an Ethiopia wins this event
#WorldIndoorChamps #Ethiopia
1
154
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከትናንት ጀምሮ በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው የ"African Business Leadership Award 2024'' አሸናፊ ሆነዋል።#Ethiopia
5
270















