atkiltegnawa retweeted
When the excitement dies down, we will talk about how that low budget vagina comment is misogyny. #friendthatstoowoke
atkiltegnawa retweeted
J’ai cru qu’il y avait un nouveau coup d’état en Afrique ⚰️
Offset opens up about his current co-parenting dynamic with Cardi B and addresses why he never crashed out over NFL star Stefon Diggs:
Tony Yayo: “Have you ever wanted to fuck up that football player?”
Offset: “Nah, ain’t no hard feelings. Player to player.”
Tony Yayo: “I think if you seen him, you would’ve crashed out.”
Offset: “Nah, what I look like doing that? I’mma look like a shrimp doing that… That ain’t no manly stuff.”
(🎥Real Report With Tony Yayo And Uncle Murda/ YouTube)
atkiltegnawa retweeted
One of the most effective ways to keep people from questioning an unjust system is to convince them that their ability to survive it makes them morally superior to those who can't.
atkiltegnawa retweeted
Me liking all posts about voting blue from my bed in the middle of butt fuck no where England
atkiltegnawa retweeted
thought I had a lens wipe in my pocket and ended up pulling out and opening a packet of grated parmesan cheese during a work meeting
atkiltegnawa retweeted
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች
1፤ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የነበሩት ሌ/ጀነራል ታደሠ ወረደ፣ አሁን ከመንግሥት ጋር ጦርነት የገጠመውን የክልሉ ተዋጊ ኀይል በማደራጀት የመሪነት ሚና እንደነበራቸው ዋዜማ ከሠነድና ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ተረድታለች። ጀነራል ታደሠ የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተፈረመ ማግስት ጀምሮ በስውር ጸጥታ ኃይሉን መልሶ በማደራጀትና ለዳግም ውጊያ ሲደረግ በነበረው ዝግጅት ተሳታፊ እንደነበሩ በክልሉ ፀጥታ ዘርፍ ሲሠሩ የነበሩ እማኝ ለዋዜማ ተናግረዋል። ታደሠ፣ “የትግራይ ኅልውና የሚረጋገጠው ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ሲገነባ ነው” በሚል በጋራ ከደብረጽዮን ቡድን ጋር ሲንቀሳቀሱ ነበር ያሉት ምንጩ፣ ይህን ሁኔታ የወቅቱ ጊዜያዊ አስተዳደር አንዳንድ አመራሮችና ፌደራል መንግሥቱ እንዳያውቁ በሚስጢር ተይዞ እንደነበር ገልጸዋል። Link- cutt.ly/1yRiZSKe
2፤ የሕወሃት የሥራ አስፈጻሚና ማእከላዊ ኮሚቴ አባላትን ጨምሮ አራት የፓርቲው አመራሮች ክልሉን በተቆጣጠሩት የጸጥታ ኃይሎች እጅ እንደሚገኙ ተሠማ። የትግራይ የሠላም ኃይል የሚድያ ዘርፍ ኃላፊ መንግሥተኣብ ተስፋይ፤ እጅ የሠጡት የሥራ አስፈጻሚ አባላቱ ተክላይ ገብረመድኅን እና ሊያ ካሳ፣ የማእከላዊ ኮሚቴ አባሉ ጸጋይ በሪሁ እና የቁጥጥር ኮሚሽኑ ሊቀ-መንበር ገብረ ካኅሳይ መሆናቸውን ለዋዜማ አረጋግጠዋል። ፖለቲከኞቹን ለክልሉ ፖሊስ አሳልፈን ሠጥተናቸዋል ያሉት ኃላፊው፤ የሕወሃት አመራሮች ከመቀለ ሲወጡ እነዚህ አመራሮች በመኖሪያ ቤታቸው መቆየትን መምረጣቸውን ነግረውናል፡፡
ዋዜማ በጉዳዩ ዙሪያ ከአመራሮቹ ቤተሠቦችም ሆነ ከሕወሃት ባለሥልጣናት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ያደረገችው ሙከራ አልተሳካም። ኾኖም ሕወሃት፣ በጠላት እጅ የሚገኙ፣ የከዱ ወይም ለሕልፈት የተዳረጉ አመራሮች ሊኖሩ እንደሚችሉ ጠቅሶ፣ ትግሉ ግን እንደሚቀጥል ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፍንጭ ሠጥቷል፡፡
3፤ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ አሜሪካ ከኢትዮጵያና ኤርትራ ጋር ግንኙነት ማድረግ መቀጠሏ የሽምግልና ሚና ለመጫወት አስፈላጊ መኾኑን ገለጡ። በሁለቱ አገራት መካከል የተፈጠረው ውጥረት ሠፊ ግጭት ሊያስከትል ይችላል በማለት ያስጠነቀቁት ሩቢዮ፣ ግጭቱ ሌሎች አገራትን ጎትቶ ሊያስገባ እንደሚችልም ትናንት ለጋዜጠኞች በሠጡት ቃል ስጋታቸውን ጠቁመዋል። አሜሪካ በኤርትራ ላይ ጥላው የነበረውን ማዕቀብ ማንሳቷ፣ ከአገሪቱ መንግሥት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማድረግ ያስችላት የሚል ተስፋ እንዳላቸውም ሩቢዮ ገልጸዋል።
በአዲስ አበባ ላይ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመው እንደነበር ሩቢዮ የጠቀሱ ሲሆን፣ ድርጊቱም ሽብርተኝነት መኾኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት እሳቸው "ተገንጣይ" ካሉት ቡድን ጋር እየተዋጋ መኾኑን ሩቢዮ ጨምረው ተናግረዋል።
4፤ ሕወሃት፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርኮ ሩቢዮ የትግራይ ኃይሎችን "ተገንጣይ" በማለት መፈረጃቸውን ውድቅ አደረገ። ቡድኑ፣ ይህ ዓይነቱ ፍረጃ ፌዴራል መንግሥቱ ችግሩን ለመፍታት የሚያስችሉ የሰላም ሁኔታዎችን በማጥፋት ያለውን ሚና ይሸፋፍናል በማለት ተችቷል።
5፤ በደቡብ ምሥራቅ ኦሮሚያ ዞን ሺርካ እና ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳዎች ከጥቅምት 2 እስከ ጥቅምት 7 ታጣቂዎች ፈጸሙት በተባለ "ሐይማኖት ተኮር ጥቃት" ስድስት ሰዎች ሲገደሉ 55 ሰዎች ደሞ ታፍነው መወሠደቸው ተሠማ። በሺርካ ወረዳ ሄላ ዘንባባ ቀበሌ ባለፈው ቅዳሜ በተፈጸመ ጥቃት፣ ሦስት ሰዎች መገደላቸውን አገረ ስብከቱ አስታውቋል። በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ጥቅምት 5 በተፈጸመ ጥቃት ደሞ ሦስት ሰዎች ተገድለዋል ተብሏል። በዞኑ ወረዳዎች በተደጋጋሚ በሚከሠተው የጸጥታ ችግር ንጹሃን እየተገደሉ፣ ከቀኤያቸው እየተፈናቀሉ እና ለከፍተኛ ችግሮች እየተጋለጡ ይገኛሉ ያለው አገረ ስብከቱ፣ ጉዳዩ የሚመለከተው አካል ችግሩን አጣርቶ ዘላቂ መፍትሔ እንዲሠጥ ጠይቋል።
[ዋዜማ]
atkiltegnawa retweeted
This morning, a man has died after the roof of his partially damaged home collapsed on him in Gaza City.
atkiltegnawa retweeted
#TISEMA (#ትሰማ) Campaign Petition: Declare Violence Against Women a National Crisis - Sign the Petition! c.org/YFxBJzpVLK via @Change





































