ጌዲዮን ኢታና (@jagedy7777) header
ጌዲዮን ኢታና (@jagedy7777) profile picture

I m truly Ethiopian , I like my country men & women, I m proudly Ethiopian. Trust me my country is diffrent, I said diffrent & blessed... Love you a lot.. Wow

live in london UK.
Joined July 2010
Photo by ጌዲዮን ኢታና (@jagedy7777)Photo by ጌዲዮን ኢታና (@jagedy7777)Photo by ጌዲዮን ኢታና (@jagedy7777)Photo by ጌዲዮን ኢታና (@jagedy7777)Photo by ጌዲዮን ኢታና (@jagedy7777)
ለራሱ እንጥፍጣፊ ክብር የሌለው የስድብ የጭቃ ሹሙ ነዓምን ዘለቀ: @NeaminZeleke ከእርሱ ሃሳብ በተቃራኒ የቆመውን እና በሀገር ጥቅም ጉዳይ የማይደራደረውን: ቅድሚያ ለኢትዮጵያ ያለውን ኢትዮጵያዊ ሁሉ: ከኪቦርድ ጀርባ ተቀምጦ : አንድ የረባ ሃሳብ ሳያጋራ: ነግቶ እስኪመሽ አፉን የሚያላቅቀበትን ያንኑ ኢትዮጵያዊ ዜጋ: ኑ ኢትዮጵያን እናድን እያለ ሊደሰኩር ይጋጋጣል:: ለመሆኑ ኢትዮጵያን የሚያሸጋግሯት ወደ ማን እና ወደ የት ይሆን? ትናንት እንዴት ከእስር ይፈታል ለተባለው የህዋሀት ወላጅ አባት ስብሃት ነጋ ወይንስ ልዩ ምልክቱ Ethiopia out of Oromia ለሆነው ጃዋር ምሀመድ? @Jawar_Mohammed አልያስ በክህደቱ ወደር ላልተገኘለት ልደቱ ክህደቱ? ነው ወይስ ቀብድ የተበላው ከኢትዮጵያ ወይም ሞት ወደ ሻዕቢያ ወይም ሞት ለማሸጋገር ነው? @hawelti ለማናቸውም እኛ ደግሞ እንላለን‼️ በችጋር ፖለቲከኞች የምትድንም: በኢሳያስ አፈወርቂ መሀረብ አቀባዮች የምትፈርስም ኢትዮጵያ የለችም‼️ ኢትዮጵያ አሸዋ ላይ የተሰራች መሰረት የሌላት ቤት አይደለችም! ጀግኖች አባቶቻቸን በአጥንት እና በደማቸው የሠሯት መሠረቷ ጥብቅ! ታሪኳ ጥልቅ! የሆነች ባለቤት ያላት ሀገር ናት! የጨረባ ድግሳችሁ ላይ የቀለብ ሰፋሪዎቻችሁ ባለቤት አልባዋ መንደር ልጆች እንደተለመደው በ 5 እና በ6 ስልኮች እየተሳተፉ ግፋ በለውን ያዚሙላችሁ! ያው እንግዲህ የሻዕቢያ እንባ አባሾች ለ 5 ላይክ: ቅድሚያ ለኢትዮጵያዎች ለታሪክ! የማራቶን ውድድር ላይም አይዶለን🤔 አዎ ኢትዮጵያውያኑ እንደ ወጋችን እና ልማዳችን: ሩጫውን በድል አጠናቀን ሜዳሊያውን አጥልቀን የድል ችቦ ልነለኩስ ከደጃፍ ላይ ነን! እናንተ ራሳችሁን በሴራ እኛ ደግሞ በ ሥራ እንገልጣለን! ኢትዮዽያም ሴረኛውን አነውራ ሥራ ሰሪውን አክብራ በፈርጅ በፈርጁ ታሪኳን ሠንዳ ታኖራለች ! ከኑማ ነጋቲ ቡላ #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
35
52
1
113
6,315
Replying to @Jawar_Mohammed
አብቹ እንዳንተ የወሬ ፋብሪካ አይደለም፣ ቃልን በተግባር የፈፀመ #Ethiopia ን ከተደፋችበት ቀና ያደረገ ጀግና መሬ ነው ። ቄሮም ሆነ ኦሮሞ ሀክ እንትፍ ብለውህ መደመር ውስጥ ገብተዋል በነጭ የተገዛህ ከሀዲ መሆንህን ሁሉም አውቋል። Get over it😂
4
3
29
2,100
ጌዲዮን ኢታና retweeted
አዲሱ የመኪና ታርጋ ETH ❤️ ህወሓት ወያኔ ኢትዮጵያ በዘር ከፋፍሎ ለመግዛት ሲል ከዘር አልፎ መንደር ውስጥ ከቶን ነበር:: መታወቂያ ላይ ኦሮሞ ትግሬ አማራ ሲዳማ.... መባሉን ላለፉት 15 አመታት እቃወም ነበር እሱ አሁን መፍትሄ አግኝቷል:: አሁን ደግሞ የመኪና ታርጋም በእንዲህ በኩል መፍትሄ ሊያገኝ ነው:: ተመስጌን ነው ሌላ ምን ማለት ይቻላል?! ኢትዮጵያ ትቅደም!
125
86
12
487
36,807
ጌዲዮን ኢታና retweeted
296
46
19
642
176,204
ጌዲዮን ኢታና retweeted
መልካም የጥምቀት በዓል - Happy Timket (Epiphany) to those in Ethiopia celebrating this holy and spectacular festival. May the festival of baptism also "baptize" Ethiopia into an era of peace, prosperity, and national reconciliation.
241
232
12
1,416
48,171
ጌዲዮን ኢታና retweeted
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ አስመልክቶ የተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ The National Bank of Ethiopia Announces a Reform of the Foreign Exchange Regime with Immediate Effect Watch it here: youtu.be/Sa0gYs0KVRg?si=Km3P…
25
54
21
135
86,702
ጌዲዮን ኢታና retweeted
#WeEthiopians have our motto of cooperation and support, let's work together for the prosperity of Ethiopia , we must move forward by solving our differences through dialogue and speech, we must stand together on the issue of national sovereignty. @AbiyAhmedAli 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
14
27
71
3,334
ጌዲዮን ኢታና retweeted
HERE WE GO!!!! 🔥🔥🔥🔥
🚨 West Ham have just communicated to Arsenal that they’re accepting £100m plus £5m add-ons fee for Declan Rice. The two clubs remain in talks over deal structure & payment terms — as West Ham want £100m to be paid within 18 months. Final discussions and then… done deal.
279
259
13
5,930
980,533
ጌዲዮን ኢታና retweeted
ትግላችንን በዋሺንግተን ዲሲ ጨረስነው፣ አራጁ ባለበት አገር ቤት ኮሽ የለም። ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ።
1
27
1
84
3,590
ጌዲዮን ኢታና retweeted
464
98
1,119
170,393
ጌዲዮን ኢታና retweeted
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር እሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ለነበረን ውይይት አመሰግናለሁ::
318
53
1,488
116,373
እውነትም #ክስረት ሰው እንዴት ሰላም ያበሳጨዋል፣ እረፍት ይነሳዋል?
18
6
151
ጌዲዮን ኢታና retweeted
Vox Populi, Vox Dei
21,966
18,322
4,398
268,862
A mural of Cristiano Ronaldo and other players outside Old Trafford has been taken down. The club have confirmed that branding surrounding the stadium needs to be changed ahead of the Rugby League World Cup final that takes place on Saturday. skysports.com/watch/video/sp…
1
ኤርሚያስ ለገሰ "ብትጠሉንም ስሙን" ሲል ተማፀነ! እነ ኤርሚያስ ለገሰ ኢትዮ360 በኢትዮጵያ ህዝብ እንደተጠላ አምነዋል። ኤርሚያስ ትላንት ብትጠሉንም ስሙን የገቢ ምንጫችንና እንጀራችን ዩቱብ ነው ሌላ ገቢ የለንም ሲል የነብስ አድን ጥሪ አስተላልፏል።
144
321
23
673
ጌዲዮን ኢታና retweeted
There are times to say no! Ethiopia is a proud nation which has never been colonized. Adawa symbolizes our stance in history! We have never accepted mistreatment & we will never do! Well done Ms president, the pride of the nation! All States are equal as per the UN Charter!
319
1,697
60
3,478
ጌዲዮን ኢታና retweeted
"ሀገራችን ኢትዮጵያ የርሃብ ታሪኳን በብልጽግና፣ የጦርነት ታሪኳን በዘላቂ ሰላም፣ የመከፋፈል ታሪኳን በኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ የግጭት ታሪኳን በወንድምና እኅታማችነት፣ የኋላቀርነት ታሪኳን በዘመናዊነት፤ የሚቀይሩ ሕያዋን ጀግኖች ትፈልጋለች።"
147
467
17
1,173
ጌዲዮን ኢታና retweeted
On behalf of the Government and people of Ethiopia, I extend deepest condolences to the British @RoyalFamily, the Government and the people of Great Britain on the death of HM Queen Elizabeth II.
483
1,414
75
4,367
ጌዲዮን ኢታና retweeted
Enemies of #Ethiopia insisted that the #AU is incapable of presiding over continental issues. Surprisingly, what happened to the GERD negotiation is happening to the peace talks between the government and TPLF.#DisarmTPLF #TPLFisTheCause #EthiopiaPrevails @_AfricanUnion @UN
65
1,394
32
725
ጌዲዮን ኢታና retweeted
My congratulations William Ruto @WilliamsRuto, on your election as the President of the Republic of Kenya. I wish you best of luck in your endeavors ahead and we look forward to working closely with you on common bilateral and regional interests.
440
3,454
143
13,420