ለትልቁ ድግሳችን 5 ሳምንት ብቻ ቀርቶታል!
የጌሾ ወቀጣ በታላቁ ሩጫ
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #MondayMotivation
ከጤና አጋራችን ከሆኑት አፍራን ሆስፒታል የሚሰጡ ምክሮችን በመከተል ለሩጫው ይዘጋጁ!
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #AfranHospital
The countdown is ON! ⏳🔥 Just 5 weeks until we run, celebrate, and make memories together!
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #5WeeksToGo
✨ You’re not just fabulous, you’re a WINNER! 🏆
Every smile tells a story, every step celebrates strength, and every runner deserves to shine! 🌟
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #FAB
Get race-ready with Haile Gebrselassie! 🏃♂️🇪🇹
Prevent injury by adding light intervals into your routine:
• 10 min walk ➔ 2 min jog
• 5 min walk ➔ 2 min jog
• 5 min walk (repeat 2x)
Scan the QR code to download the training app today! 📲🥇
#GreatEthiopianRun #GER10KM
ምድረ ቀደምት ፣ የብዙ ጀግና ሯጮች መፍለቂያ በሆነችው ኢትዮጵያ በአንደነት ምንሰበሰብበት ቀን
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor
A two-time winner of the Great Ethiopian Run 10km race, as well as a U20 record holder in the 10,000m and 3,000m - Biniam Mehary🏃
Those of you who answered "Biniam Mehary" to our previous question were correct👏
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor
በሶሲ ደስታው ይጨምራል!
ሩጫን በሶሲ ስናደምቅ፣ ደስታን እና ፈገግታን እንጋራለን! 😍✨ ሶሲ ከሩጫችን ጋር፣ ደስታችን ከልባችን ጋር!
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #Sossi
የልምምድ መተግበሪያውን አውርደዋል ? ልምምዶንስ ጀምረዋል?
ሩጫን የአኗኗር ዘይቤዎ ለማድረግ ቀላል እና ፈጣን መተግበሪያ📱
GER tranning app አሁኑኑ ያውርዱ ልምምዶን ይቀጥሉ!
መተግበሪያውን ለማውረድ👇
play.google.com/store/apps/d…
apps.apple.com/ke/app/ger-tr…
እርሶም የዚህ በጎ አላማ አካል ለመሆን በቴሌብር ተመዝግበው ሩጫችንን መቀላቀል ይችላሉ
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #RunForACause
የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ. ለክለብ አትሌቶች ምዝገባ ተጀምሯል !
የክለብ አሰልጣኞች እንዲሁም ማናጀሮች አትሌቶቻችሁን በታላቁ ሩጫ ቢሮ መታወቂያ በመያዝ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን!
#GreatEthiopianRun #Athleteregistration
Guess who the runner is?
drop your answers in the comment section
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor
🤩ደስተኛ ልጆች፣ደስተኛ ወላጆች፣ደስ የሚል ቀን 💫
አሁኑኑ ልጆችዎን በቴሌብር ያስመዝገቡ
ምዝገባዎት ካጠናቀቁ በኋላ ላምበረት በሚገኘው የታላቁ ሩጫ ቢሮ አልያም ቦሌ አለም ሲኒማ በመገኘት ቲሸርቶን መረከብ ይችላሉ።
#GreatEthiopianRun #ChildrenRaces
ከቴክኖሎጂ አጋራችን ጋር ስንሮጥ እንዲህ ነን
ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
ኢትዮ ቴሌኮም
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #EthioTelecom
የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ. የአትሌቶች ውድድርን በተመለከተ ከክለብ አሰልጣኞች እና ከአትሌት ማናጀሮች ጋር የቴክኒካል ስብሰባ በዛሬው እለት በታላቁ ሩጫ ቢሮ ተደረገ!
#GreatEthiopianRun
More than a race—running to spread love, hope, and support.
Together, we run to support:
1. Alemfre Pink House Cancer Foundation
2. Fikir Ethiopia National Association for Children with Intellectual Disabilities
3. Marefiya Elderly Care and Support Association
Join this meaningful cause by purchasing the Run For A Cause T-shirt through Telebirr and making a difference.
To join this cause through GiveGain, use the link below
givengain.com/event/2026-gre…
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #RunningForACause














