በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን እየመለሱ በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ይሸለሙ!
በየወሩ 300ሺህ ብር ፣ የአገር ዉስጥ ጉብኝት ፣ ስማርት ስልክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ስጦታወች እርስዎን ይጠብቃሉ!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: mindarena.et/
የሳይበር ደኅንነት ወር 2ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
📥 የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ inbox
ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፤ በ3ኛው ዙር ሳምንት ይጠብቁን!
የአሸናፊዎች ዝርዝር: t.me/ethio_telecom/11649
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
#znexus
👏🏾👏🏾 HOWLOW አሁንም አዳዲስ ዕድለኞች ማንበሽበሹን ቀጥሏል!
👌 እናንተም ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።
በቴሌብር ሱፐርአፕ bit.ly/How_Low ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!
ኢሲም የፈጠነ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የቴሌሲም ሚኒ አፕ በመክፈት፣ የፋይዳ ቁጥርዎን አስገብተው የሚፈልጉትን ቁጥር መርጠው ክፍያ ይፈፅማሉ።
ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ኢሲም ስናወጣ እንዲህ ነን!
🎉🏆 ዲጂታል ደኅንነትዎን እየጠበቁ ይሸለሙ!
የሳይበር ደኅንነት ወር 2ኛ ዙር ጥያቄ ❓
መልስዎን አስተያየት መስጫ ላይ ያኑሩ!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏆 ዲጂታል ደኅንነትዎን እየጠበቁ ይሸለሙ!
የሳይበር ደኅንነት ወር 2ኛ ዙር ጥያቄ ❓
መልስዎን አስተያየት መስጫ ላይ ያኑሩ!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!
በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡bit.ly/40efSUZ
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp
በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ለስምንተኛ ጊዜ የተካሄደውን ግራንድ አፍሪካ ሩጫ በአጋርነት በማዘጋጀት ከኢትዮጵያውያን ኮሚዩኒቲ ጋር መልካም ጊዜ አሳልፈናል!
1/2
ዝግጅቱ ከሩጫ ባለፈ ዲያስፖራው መስተጋብሩን የሚያጠናክርበት፤ ኢትዮጵያዊነቱንና ባህሉን ደግሞ ለልጆቹ እና ለቀሪው ማህበረሰብ ማሳየት የሚችልበት ልዪ መድረክ እንደነበረ ለማየት ችለናል!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrRemit #GrandAfricanRun
🚨መረጃዎን ያሟሉ!
በ994 በኩል 💬 በጽሑፍ ወይም 📞 በድምፅ መልእክት
“የሞባይል አገልግሎት ቁጥርዎ መረጃ ያልተሟላ ስለሆነ ማዕከሎቻችን በመገኘት ያሟሉ’’ የሚል መልእክት ከደረሰዎ መታወቂያ በመያዝ የደንበኝነት መረጃዎን ቀርበው ያስመዝግቡ!
🤔ቆም ይበሉ…🔍ይመርምሩ…✅ይወስኑ!
ከድርጅት የደወሉ በማስመሰል
የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP)፣ የምስጢር ቁጥር፣ ፒን፣ ፒዩኬ ለሚጠይቁ
❌ በፍፁም መረጃዎን አሳልፈው አይስጡ፡፡
ጥቆማ ለመስጠት ወደ 9090 በነጻ የፅሁፍ መልዕክት ያሳውቁን!
♾️ ያለገደብ …እንደልብ
በ2 ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ያሻዎትን እንደልብ ይከውኑ!
በቴሌብር፣ በ *999# እና በማይ ኢትዮቴል ያገኙታል፡፡
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ!
#2HoursUnlimitedPackages
#Ethiotelecom
ወርኃዊ የ120 ጊ.ባ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም ጥቅል ገዝተው በሚያገኙት ነፃ የ1 ዓመት ሜዳ ጥቅል የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በስልክዎ ይከታተሉ!
በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ፣ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር… በቴሌብር በመግዛት በቀጥታ የትም ሆነው በስልክዎ ይከታተሉ!
ሁለተኛው ዲጂታል ቅዳሜ የፓናል ውይይት ተካሄደ!
ኩባንያችን ከ Urban Center ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ሁለተኛው የዲጂታል ቅዳሜ መርኅ-ግብር በመረጃ ጥበቃ፣ በስነ-ምግባር ንድፍ እና በሳይበር ደኅንነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ዛሬ ተካሄዷል።
1/4
ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም አስተማማኝና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ሥነ-ምኅዳር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ መወጣቱን አጠናክሮ ይቀጥላል!
3/4
መድረኩ ላይ በመገኘት ልምድና እውቀታቸውን ላካፈሉ ባለሙያዎችና ተሳታፊዎች ምስጋናችንን እናቀርባለን።
#Ethiotelecom #UrbanCenter
#SecureByHabit #CyberSecurity
#CyberSecurityMonth #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia



































