Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
Duula jibbiinsa Oromoorratti baname
youtube.com/live/0CHMBvnNnvw…
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
Immediate Press Release: Eritrean authorities escalates the arbitrary arrests of religious leaders and elders
martinplaut.com/2026/11/14/i…
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
For almost 25 years, Hanna Petros Solomon has lived without her parents. Her father was arrested in Eritrea in 2001 after calling for democratic reform. Two years later, her mother was detained.
Hanna reflects on what it means to grow up without your parents.
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
Gabaasa Addaa youtube.com/live/wj4uRiK0rVI… via @YouTube
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
The U.S. Government condemns the recent drone strike on a @CatholicRelief humanitarian assistance convoy in Tigray. We urge authorities to conduct a full investigation and share findings to prevent any such incidents occurring again. Parties should immediately engage in dialogue to resolve political differences peacefully.
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
ከ4 ዓመት በፊት መንግሥት ሽፍታዎችን አስታጥቆ በወለጋ፣ በምዕራብ ሸዋ እና በተለያዩ አካባቢዎች ሕዝብን እያስጨረሰ በነበረበት ወቅት፣ አነስተኛ ምክር ሰጥተን ነበር፣ የመከርነው ደግሞ መንግሥትን ብቻ አይደለም። ፋኖን እንመራለን የሚሉትንም በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቅ ነበር።
በሰላም እደሩ!
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
መሳይ መኮንን እራሱን ለፋኖ እንደ ግንባር ቀደም ቃል አቀባይ (ልሳን) እያደረገ ስለሆነ፣ ድርጅቱን ወክሎ ለሚከተለው ጥያቄ መልስ እንደሚሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ።
ትናንት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በሲቪሎች ላይ ስለተፈጸመው ጥቃት በፌስቡክ ገጹ በለጠፈው ጽሁፍ "በየት አድርጎ ጉራጌ ዞን የደረሰ ፋኖ ነው" ብሎ ነበር። አክሎም “የአከባቢው ባለስልጣናት የአበሸጌውን ጥቃት የሚፈጽሙት መነሻቸው ከኦሮሚያ ክልል የሆኑ ኦሮምኛ ተናጋሪ ታጣቂዎች ናቸው።" የሚል አንድምታ ቃል በቃል አስፍሯል።
ነገር ግን የድርጊቱ ባለቤት እና በስፍራው ላይ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱት እራሳቸውን “ፋኖ” በማለት እንደሚጠሩ እና ለሶስት አመት ያህል በጫካዎች ሲንቀሳቀሱ እንዳሉ የታጣቂዎቹ አዛዥ በግልጽ እየተናገረ ነው።
(በዛሬው ዕለት Addis standard እና አዲስ አድማስ የመንግስት አመራሮችን እና የጥቃቱ ሰለባዎችን በማነጋገር ባገኙት ምላሽ ጥቃት አድራሾቹ እራሳቸውን “ፋኖ” በማለት የሚጠሩ ስለመሆናቸው የአዛዦቹን ስም ጭምር ጠቅሰው ዘግበዋል።
የኔ ጥያቄ የነበረው፣ ይህ በዚያ አከባቢ ሲቪሎችን በጅምላ የሚገድለው እና አፍኖ ገንዘብ የሚያስከፍል ታጣቂ ቡድን፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አደረጃጀት አካል ነው ወይስ መሳይ እንደሚለው መንግስት አመሳስሎ ሰርቶ ያሰማራው ሽፍታ?
(ይህ በምስል ላይ የሚታየው ሰው ተሺ በላይ የሚባል ሲሆን፣ ላለፉት ሶስት አመታት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው "ፋኖ" የተባለው ስብስብ አዛዥ እንደሆነ የሚገልጽ ነው።)
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
This is what #Faanno is doing to people. They kill civilians, they burn properties, and they take hostages (and demand ransom in millions, etc. As one can see, the report indicates that this has been happening for 3 years now. And the Federal Police acts in complicity or in support of this campaign of terrorising civilians just because they are Oromos.
#Fanno_is_a_terrorist! #PP_is_a_State_terrorist_and_ally!
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
ጥያቄ:- ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራሮች
በቅርቡ በፋኖ ስም ተደራጅቶ በመንግስት እየተደገፈ በወለጋ ንጹሀን ዜጎችን እየፈጀ ያለ ታጣቂ ቡድን መኖሩን ከገለጽኩ በኋላ፣ ቡድኑ የአፋብን አካል እንደሆነ ቃል አቀባያችሁ አስረስ ማረ ተናግሮ ነበር። ይህ ማለት በወለጋ በፋኖ ስም ለሚደርሰው ጥፋት ድርጅታችሁ ሀላፊነቱን ወስዷል።
በሌሎች አከባቢዎች በታጠቁ ሀይሎች የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ተጠያቂ አካል እንዲኖራቸው የማጣራት ስራ እየሰራን እንገኛለን። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች ከጉራጌ ዞኖች በሚዋሰኑባቸው ወረዳዎች በፋኖ ስም የሚንቀሳቀስና ሰላማዊ ዜጎችን የሚገድል፣ አፍኖ ገንዘብ የሚያስከፍል ታጣቂ ቡድን መኖሩን ደርሰንበታል። ይህ ታጣቂ በተለይ ሰዮ፣ ጂባት፣ ኖኖ/ ስልክ አምባ፣ አበሽጌ፣ አመያና ጎሮ ወረዳዎች ውስጥ በገበሬዎችና እና ነጋዴዎች ላይ አስከፊ ወንጀሎችን እየፈጸመ ይገኛል።
ይህ ታጣቂ ቡድን ከፈጸማቸው የጅምላ ግድያዎች መካከል ሁለቱን ብቻ ልጥቀስ!
* በ2016 በምእራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ ቆንዳላ ቀበሌ በሰርግ ላይ የነበሩ ገበሬዎች ላይ በሰነዘረው ጥቃት የ31 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል!
* በ2017 ሐምሌ 3 ቀን በአመያ ወረዳ አቡዬ ጀቢላ ቀበሌ 11 ሰዎችን፣ በዚያው በኖኖ ቆንደላ ቀበሌ 14 ሰዎችን፣
* በ2019 ዓ.ም በኖኖ ወረዳ ሃሎ ዲንኪ ቀበሌ 22 ሰዎችን፣
* በትናንትናው ዕለት መስከረም 4, 2018 በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ዋልጋ በሚባል ቦታ በፈጸመው ጥቃት 14 ሰዎችን ገድሏል። እነዚህ እንግዲህ ቁጥራቸው ከፍ ያለ የጅምላ ግድያዎች ሲሆኑ በሁለትና ሦስት በየቦታው በየጊዜው የሚፈጸሙ ግድያዎችን እንዲሁም ተደጋጋሚ እገታዎች እና ዝርፊያዎችን አያካትትም።
ይህ በፋኖ ስም ህዝብ እያሸበረ ያለው ታጣቂ ቡድን የአፋብን አደረጃጀት አካል መሆን አለመሆኑን በአስቸኳይ ለህዝብ ይፋ እንድታደርጉ በአክንሮት እናሳስባለን!
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
Bombardment and cold-blooded massacre of civilians;mainly in Tigray and Wollega became norms and acceptable to the ruling class in Ethiopia. What a bankrupt morality and confused ideology?
BREAKING: An airstrike in Ethiopia’s northern region of Tigray has killed 56 people and wounded at least 30 in a camp for the internally displaced. trib.al/LlqaauN
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
Why did Eritrea capture “government” in Ethiopia? How long it’d be in control of Ethiopia’s affairs? As long as Eritrea is in control & continuing meddling in the internal affairs of Ethiopia, political solution for z ongoing “ideological crisis” won’t be viable . It is absurd!
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
Ethiopia’s current ideological crisis couldn’t be ended by military forces rather than political means. An ideological crisis b/n Federalist & Unitarian; which is about restoring z Unitarian's "glorious days" verses maintaining z current Federalist's “constitutional”order.
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
በህዝብ/ቦች ላይ ያነጣጠረ የጥላቻ የስድብ ዘመቻ ከፍቶ የዘር ፍጂትና የወረራ ጦርነት እየመራ ያለ ፀረ ህዝብ አካል/ቡድን -ጥፋት፣ውድመትና በህዝቦች መካከል አለመተማመን ከማስፋት በስተቀር ወታደራዊ/ የፖለቲካ/ማህበራዊ ድል ሊያመጣ አይችልም ።
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
ከምክክሩ ወደ እልቂቱ፡ የወለጋ እልቂት ከእቅድ እስከ አፈፃፀም “ህዝቡ ጠላቱን ካልጠላ አይጨክንም አይዋጋልህም" ኮ... youtube.com/live/r_ZEQ6znyBs… via @YouTube
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
I condemn in the strongest terms the ambush on an @unmissmedia patrol in the Jonglei State of South Sudan by unidentified armed individuals.
Two Ethiopian peacekeepers were killed in the attack, while seven others were injured.
I express my deep condolences to the families & loved ones of the fallen, and to the people & government of Ethiopia. I wish a swift & full recovery to all those injured.
Attacks against @UN peacekeepers are grave violations of international humanitarian law & may amount to war crimes.
The UN stands with the victims & their families during this profoundly difficult time.
Ewnetu B.Debela(Amb) retweeted
የወለጋ ፋኖ የተባለው ቡድን ከመሰረቱ በአገዛዙ ወታደራዊ ደህንነት የተደራጀና የታጠቀ ዛሬም በዛው ተቋም የሚታዘዝና ሲቪሎችን በመግደል ፖሊቲካ የሚሰራበት ነው። የአማራ ፈቀደ አብዲሳ በሉት። ይህ ግምት አይደለም። 100% በመረጃና ማስረጃ ያረጋገጥኩት ጉዳይ እንጂ።
የሰሞኑ የግድያ ዘመቻም ጽምዶ የተባለ ትብብርን በእንጭጩ ለመቅጨት ስራ ላይ እየዋለ ያለ ታክቲክ ነው። የወለጋ ፋኖ የጠቀሜታ ጊዜው ሲያልፍ አመራሩ ልክ እንደነ ፈቀደ ‘በሰላም እጁን ሰጥቶ’ ኦፊሴላዊ በሆነ መልኩ የስለላ ድርጅቱ ተቀጣሪ ይሆናል። የሚያሳዝነው ምስኪኑ ህዝባችን በሴራው በጅምላ ማለቁና የወደፊት ግንኙነቱም የባሰ መሻከሩ ነው።
Those of you cheering on this regime sponsored criminal outfit are in for a big surprise and severe disappointment!
ዝርዝሩን በድጋሚ በሪዮት ሚዲያ አቅርቤዋለሁ! ተከታተሉት!

















