Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham) header
Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham) profile picture

Executive Director at Shiloh-Ham Charity Organization

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚🇪🇹
Joined November 2011
Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)Photo by Bereket Tebeje🇪🇹 (@breket_ham)
🇪🇹💞😍 "በዚህ ዘመን ተክቶህ ሀገር እንዲመራ ስልጣንህን አስረክበኸው 🇪🇹 ሄደህ ስትመለስ እንዲህ በፍቅር የሚቀበልህ ሰው ማግኘት መባረክ ነው።" ዘመናቸው እና ትውልዳቸው ይለምልም 💞
37
563
16
1,612
🇪🇹እናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹
1
2
167
እንኳን አደረሳችሁ‼️ ዓድዋን ስለ ሰፈራቸው እንቅልፍ ከሚያጡት ጋር አንነታረክበትም ዓለም የነቃበት የታሪክ ምዕራፍ ነውና። ዓድዋን ልኩን ባንኖረው እንኳ ካወቅነው ይበቃናል፡፡ ልኩን ማወቅ እንዳናርመጠምጠው ያደርገናል። ዓድዋ በደም ተጽፏል፡፡
4
130
ኢትዮጵያዊነት መልኩ #አጤ_ምንሊክ ነው ልኩ።
11
317
Comoros has officially taken over the 2023 African Union chairmanship from Senegal. The 36th African Union Summit has started today in Addis Ababa, the headquarters of the union. Comoros President Azali Assoumani will chair the African Union in 2023.
4
213
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር እሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ስለነበራቸው ውይይት አመስግነዋል::
1
11
364
#እራስህን ሁን ውበት ትጨምራለህ🥰 Be yourself and you will add beauty.🥰
1
89
በኢ/ህ/መንግስት እውቅና ያገኙ የግለሰብ መብቶች 1 የአካል ደህንነት መብት 2 ከቦታ ቦታ የመዘዋወር መብት 3 የክብርና የመልካም ስም መብት 4 የግል ሕይወት የማክበርና የመጠበቅ መብት 5የሴቶችና የሕፃናት መብት 6የግል ንብረት መብት m.facebook.com/story.php?sto…
2
152
Football honored her king! Messi 👑
2
12
593
የሰላም ስምምነቱ እየተፈጸመ ነው:: በስምምነቱ መሰረት የህወሃት ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት ዝርዝር ዕቅድ የሚያወጣው የጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ በሸሬ ከተማ በምክክር ላይ ነው።
1
4
Bereket Tebeje🇪🇹 retweeted
መልካም ዜና ነው ‼️ #ኢትዮጵያ 🇪🇹 #ሱዳን 🇸🇩
ኢትዮጵያ እና ሱዳን የጋራ ድንበራቸውን ጉዳይ በሰላም ለመፍታት መስማማታቸው ተገለጸ ሁለቱ ሀገራት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለባቸውን ልዩነትም በውይይት ለመፍታት መስማማታቸው ተገልጿል። am.al-ain.com/article/ethiop… #Ethiopia #Sudan
2
20
37
Bereket Tebeje🇪🇹 retweeted
Yes Yes Yes ... 👍🏾👌🏾
Should Twitter offer a general amnesty to suspended accounts, provided that they have not broken the law or engaged in egregious spam?
72%Yes
28%No
3,162,112 votes • Final results
5
1
23
ለማንም እራስህን ከመጠን በላይ ግልፅ አታድርግ 👉 ትነቀፋለህ
5
"በሀብታም ወንጀለኛ" እ🙄ና "በተማረ ድሃ" ተከበን እንዴት ነው ለመጪው ትውልድ የስኬት ቁልፍ ትምህርት ነው ብለን የምናሳምነው? 🗣 ሮበርት ሙጋቤ
3
11
የአውሮፓ ሕብረት በግጭቱ ለተጎዳው የጤና እና የትምህርት ዘርፍ መልሶ ግንባታ የሚውል የ38 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ facebook.com/149019033122344…
1
5
🇪🇹መሪያችን 😍 በግብፅ Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi and United Nations Secretary-General Antonio Guterres received Abiy Ahmed and spoke to him. #COP27
2
በኬንያ እየተደረገ ያለው የዛሬው የመክፈቻ ንግግር በሁለቱ የጦር መሪዎች መካከል የተደረገው ውይይት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል:: ውይይቱ ነገም ይቀጥላል::
1
7