🇪🇹🫱🏽🫲🏻 🇫🇷
Un ami dans le besoin est un ami véritable ! Merci pour tout. @EmmanuelMacron
በተፈለገ ጊዜ የተራዳ እርሱ እውነተኛ ጓደኛ ነው። ለሁሉም እናመሰግናለን።
A friend in need is a friend indeed! Thank you for all.
1
3
370
ኤርትራ ገና ፊሽካ ሳይነፋ እጅ ሰጠች 🤭
ኤርትራ ከቻን የማጣርያ ውድድር ራሷን አገለለች
ጥቅምት 16/2017 (አዲስ ዋልታ) በቻን ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጨዋታውን ሊያደርጉት መርኃ ግብር ወጥቶላቸው የነበረ ቢሆንም ኤርትራ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን ካፍ አስታወቀ።
ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የሱዳን እና ታንዛንያ አሸናፊን እንደምትገጥም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ ጋር የምታደርጋቸው የደርሶ መልስ ጨዋታዎች በደቡብ ሱዳን ጁባ ብሔራዊ ስታዲየም ጥቅምት 21 እና 24/2017 ይካሄዳል መባሉ ይታወሳል።
2
305
የዳያስፖራ ታጋዮች ግን ሁሌ እንደዚህ ከሚንጫጩ በስርዓት ድምጻቸውን ቢያሳሙ አይሻልም?😂አንዱ white house በር ላይ ኡኡ ይላል፣ሌሎቹ አስፖልት ላይ እየተንከባለሉ የፈረንጅ አስፖልት ይጠርጋሉ፣ ይቺ ደሞ ከmental institution እንዳመለጠ እብድ ትጮሀለች😂
This post is from an account that no longer exists. Learn more
3
361
እንሳቅ እንጂ 😂
Arsenal whenever it’s the most important period of their season.. xitter.cf/tomiwebstr/status/1777…
3
345
እንሳቅ እንጂ 😂😂😂
Fano is in Addis Ababa 🌼 #Fano is ready to govern, we look forward to peaceful Horn of Africa 🌍
Fano Amhara have promised they will not take revenge on any ethnic group.
No more war ✌🏽
5
9
2,431
One of the most fun things to do if you’re visiting #Tokyo. #GoKarting #MarioKart – at Shibuya-ku, Tokyo
I hope it gets banned 🤞🏽
BREAKING: The House passes a bill that would lead to a nationwide ban on TikTok if its Chinese owner doesn’t sell. The bill faces an uncertain path in the Senate. apnews.com/article/tiktok-ba…
1
265


















