Tena.et (@TenaETH) profile picture

Covid 19 Self Assessment and Monitoring Tool for Ethiopia.

Addis Ababa, Ethiopia
Joined March 2020
Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)Photo by Tena.et (@TenaETH)
#Covid19Ethiopia ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4048 የላብራቶሪ ምርመራ 88 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ Detail Info: t.me/TenaET/123 tena.et/update
3
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,757 የላብራቶሪ ምርመራ ስልሳ አንድ (61) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። 🛑 ግንኙነት የሌላቸው: 45 ✈️ የጉዞ ታሪክ ያላቸው: 11 🦠 ግንኙነት ያላቸው: 5 አዲስ አበባ: 48 አፋር: 3 አማራ: 1 ሶማሌ: 7 ኦሮሚያ: 2
1
1
1
Report #71 Status Update #covid19ethiopia According to the new information we have received after daily situation was announced, among 12 laboratory test conducted in Harari region, one(1) person is confirmed positive for COVID-19. tean.et/update
2
🦠 COVID-19 in Ethiopia 🟦 Total Cases: 365 🟩 Total Recovered: 120 🟥 Total Deaths: 5 🟧 Active Cases: 238 ⬛️ Closed Cases: 127 (✈️ 2 cases transferred to their country) ↗️ More Detail: tena.et/update #Covid19Ethiopia @DrSenait @DrTsion @lia_tadesse @FMoHealth
3
Ethiopia has confirmed 9 new cases. tena.et/update
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ( tena.et/update ) #Covid19Ethiopia
2
#COVID19Ethiopia #Tigray region has confirmed 2 additional cases after the 29 cases that was reported, that makes Today's total confirmed case 31 in #Ethiopia. tena.et/update
#covid19ethiopia ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 2,171 ላቦራቶሪ ምርመራ 29 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 239 ደርሷል። tena.et/update
1
4
በዛሬው ዕለት በፅኑ ህክምና ላይ የነበሩ የ65 ዓመት የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ ወንድ ኢትዮጵያዊ ህይወታቸው አልፏል። ይህም አጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አምስት (5) አድርሶታል። #covid19ethiopia
2
#Covid19Ethiopia ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 2,383 ላቦራቶሪ ምርመራ አስራ ስድስት (16) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሁለት መቶ አስር(210) ደርሷል። 👉👉 tena.et/update
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1861 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት (3) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ – 2ቱ ስዎች ከበሽታው ከያዘው ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው – 1 ዱም ደሞ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት በመጣራት ላይ ያለ
3
በትግራይ ክልል 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! 4 New cases has been confirmed in Tigray region. tena.et/update #COVID19Ethiopia
1
Latest Updates April 24 ➡️1 new case in Ethiopia Source ( tena.et/update?lang=en )
1
1
🇪🇹የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ Status update on #COVID19Ethiopia ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 225 ሰዎች ውስጥ ሶስት ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋገጠ።ይህም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 55 አድርሶታል።
ማክሰኞ — መጋቢት - 29 - 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። tena.et/update #ethiopia #COVID19Ethiopia
4
ከኮሮና ቫይረስ ራስን መመርመሪያ የCOVID-19 ግል መመርመሪያ ዓላማ ተገቢ የሆነ የሕክምና እንክብካቤ ለማግኘት ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ለመርዳት ነው ፡፡ tena.et #Ethiopia #COVID19Ethiopia @lia_tadesse @DrSenait @DrTsion
10
21