ጀንታላው (@Sushhh_Addis) header
ጀንታላው (@Sushhh_Addis) profile picture

Architect || Aviator || አራድዬ ✌️😇ኬር ይሁን፡፡ down for deep conversions, አሪፉ ምግብ, ለስለስ ያለች jazz, with some sweet old ጠጅ።

Joined May 2022
Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)
ለእናትህ ወይ ለእህትህ የማታረገዉን ለማታቃት ሴት አታድርግ። "😎
1
3
47
4,008
እኔስ መዳኒቴን እና ጌታዬን #እየሱስ_ክርስቶስን አምነዋለሁ።❤
2
26
ሰው ሲወድቅ እንደሳቅነው እኛም በተራችን ስንወድቅ ያለአይዞህ ባይ ማልቀሳችን ግድ ነው።✌️❤
3
90
ዛፍ ሲንጋደድ:- በኢትዮጵያ... የባለጌ ምልክት ነው። በቻይና ደሞ... የውበት የሰላም እና የጥበበኛ ምልክት ሆኖ ቦንዛይ ብለው ያቀማጥሉታል።
1
1
50
አዲሱ ትሬንድ "ሴቶች ሀበሻ ቀሚስ ቢለብሱ" 👌😍❤
2
60
o top 3 Amharic comedic movies all time. 1. የወንዶች ጉዳይ. 2. ፈላሻው. 3. የቤት ልጅ.
1
126
አለም ምንጊዜም ጎዶሎ ነች። ሁሉጊዜ 9 ግን በአምላክ ቸርነት ፍቅር ሲጨመርበት ትሞላለች። ለቅፅበትም ቢሆን 10 ትሆናለች።
9
204
ወዳጅነት ከእድሜ ጋር ሲጠነክር ምንኛ ደስ ይላል! ከሁለት የቅርብ ጓደኛሞች አንዳቸውን በእድሜ ምክነያት አይናቸው ይደክምባቸዋል፣ ሌላኛው ጓደኛ በየጠዋቱ እየመጡ ዳዊትን አብረው ይደግማሉ። የልብ ጓደኛ ከእድሜና ጤና ጋር ይስጣቹ።
2
13
240
የአምላክን ቸርነት የማውቀው አርፍጄ ከእንቅልፌ ስነሳ ነው።😁😁😂😂
1
5
79
ሲስቁብህ እና ሲስቁልህ ለይተህ ካላወክ ሁሌም እንደተዋረድክ ተኖራታለህ።
1
12
272
ድሮ ድሮ እረኛ ነበር መንጋውን ከአደጋ ሚጠብቀው አሁን ደሞ እረኛው ከአደጋው ብሶ ቁጭ።
10
164
ምነው ጥቅምት? 🧊🥶
2
121
እንስሳ አሳዳቹ በድንጋይ የምመቱ ሰወመ ሰዋች... u guys are sadistic evils. 😡😡
1
1
12
313
"By the way..." ብላቹ የተረሳ ብድር የምታስተውሱ ሰዎች ምንም አይነት way የለም ገንዘባቹን ምታስመልሱበት so 👋😁bye ብቻ ነው ትርፉ።
7
212
እነዛ ቢጫወባ ደሞ ከነፒፒሳቸው መወጡ ደሞ🤢🤢
63
የመድሀኒአለም ቸርነቱ... መንቃት የሌለብኝን እኔ አመፀኛውን ባሪያው እንደፈለኩ አርፍጄ እንድነሳ መፍቀዱ። ተመስገንልኝ የኔ ጌታ።
1
4
96
ሆድህ አያሸንፍህ።
4
100
ምንም ያልበደለን ሰላማዊ ሰውን አሳዶ... በእምነትም ስም መግደል ሰይጣናዊ አምልኮና መሀይምነት ነው። በምድርም በሰማይም አያፀድቅም።
2
18
255
ሀሉም በየተራው ከፍ ይላል በተራው ዝቅ ይላል።
1
3
78
መቼም ማይነጋ ሚመስለው ለሊት ይነጋና ፀሀይ ትንሽ ስንሞቅ እንረሳታለን።
5
111
አረ ለ'AI የዳቦ ስም "SI" ብለው አወጡለት።😂😂😂
45