ጎንደር ታመሰግናለች ያላችሁ ከርሳም የሆዳም ስብስብ
ደቡብ ጎንደር ደራ ወረዳ በትምህርት ቤት ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 27 ተማሪዎች መገደላቸውን ስትሰሙ ምን ተሰማችሁ ?😥😥
🚨27 Children Killed in Drone Strike on School in Southern Gondar
The Ethiopian regime’s drone strike on Sana Primary School in Dera Woreda has resulted in the deaths of at least 27 children. The death toll may rise as several other children remain severely injured.
@SecRubio
ፒፒ በዛሬው ዕለት በትምህርት ገበታ ላይ በነበሩ ተማሪዎች ላይ የድሮን ጭፍጨፋ ፈጽሟል
10/2 /2019 ዓ.ም
የብልጽግና አገዛዝ በደቡባዊ ጎንደር ደራ ወረዳ ሳና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት4:00 ሰዓት ላይ ባደረሰው የድሮን ጥቃት ተማሪዎችን የጨፈጨ
ብትዘገይም አህያ የጅብ ናት‼️
የአማራን ሕዝብ የሕልውና ትግል ክዶና የሰማዕት ጓዶቹን አደራ በልቶ እጁን ለፀረ አማራው ብልፅግና አገዛዝ ሰጥቶ የነበረው ማነገረው መለሠ(ኮሎኔል) በመረዝ ፒፒ ሕይወቱን ቀጠፈው!
ለ Marco Rubio የሚሆን ዲያስፖራ መጥፋቱ በጣም አዝነናል !!!
follow me @Samibebi2
ሰበር መረጃ
✔️የግብፅ መንግስት"ሃውቲ አማፅያንን በመዋጋት #ሰበብ.የባሕር፣የምድር እና የአየር ኃይላቸውን ወደ #ቀይ_ባህር_ቀጠና_አሰብ_ወደብ_እና_ራስ ዱሜራ ደሴት ላይ ሊያሰፍር ከዛሬ ሌሊት ጀምሮ ጦራቸውን ማንቀሳቀሷ ታውቋል?የPP ዲፕሎማሲ ሞት Nው
የትብብሩ አካል የሆነው AFNM & TDF የብልፅግናን ሰራዊት በሚገባው ቋንቋ እያናገረ ወታደራዊ የበላይነቱን ተቀናጅቷል! ሰሜናዊያን እንኳን በምርኮኛ በሚመራ ሰራዊት ባህር አቋርጦ ለመጣው ለፋሽስቱ ጣሊያን አልተንበረከኩም💪

















