Samay retweeted
A stately funeral service was held for Ambassador Dr. Kassa Kebede today at Kidist Selassie Cathedral in Addis Ababa. May he rest in peace.
ይችላል ማስዋቡን በፀጉር ጉንጉን
ጣቶቹ አለንጋ ለተኩስ የሚሆን
ከቃታው ፀጉር ነዶ ላይ ሲውል
አፈር እንዳይበላው ፀልየ ልዋል
ባሳመርከው ሀገር ውለታህን ልክፈል
በምስጋና ብቻ የልቤ ሞልቷል
📌አለንጋ ጣቶችህ አፈር አይብላቸው፤
ስሞት የሚቀብሩኝ ስኖር ማጌጫዬ አለኝታዬ ናቸው!!
#ተማወ
@iyoba4u @GuteBule @NeaminZeleke @afizejem @FuadMustefaAli @Keri_Jud @SaronSaricho @NatnaelMekonne7 @nafyadwakjira3 @BishoftuDbrezit
1
Samay retweeted
ያሳፍራል❗
እስካሁን ለመከላከያ ሰራዊት በSMS አምስት መቶ ሚሊዮን ብር ብቻ ነው የተሰበሰበው ይህን ድጋፍ ያደረጉ ሰዎች ደግሞ ሁለት መቶ ሺህ ሰው አይሞላም አስቡት ከአርባ ሚሊዮን ስልክ ተጠቃሚ ህዝብ እስካሁን ሁለት መቶ ሺህ ብቻ አያሳፍርም? 🤔
ለህወሓት አየር መቃወሚያ መሳሪያ ለመለገስ ማሰብ ሳይሆን ምራባውያን ለመተግበር እየሠሩ ነው ማለት ይቀላል!የህወሓት ሽንፈት እኮ አቃጥሏቸዋል!ተቅነዝንዘዋል! #NoMore #UnityForEthiopia #TplfMustGo!
ማንም ጦርነቱ ወደ ትግራይ አይገባም ብሎ የማለ የለም!ወደ አፋር እና አማራ የሚሰነዝሩትን እጃቸውን መስበር! ትግራይንም የጦርነት መደገሻ መሆኑን ማስቀረት የግድ ነው!ለዘላቂ ሰላም ሲባል! ጦረኝነትን ማስወገድ !#NoMore
ምእራባውያን ኢትዮጵያን ለማናጋት በሱዳን በሶማሊያ ዙሪያውን እሳት ያነዳሉ!ኢትዮጵይ ይህን ፈተና እያለፈች ነው! #NoMore #UnityForEthiopia #TplfMustGo!ህብረት ወሳኝ ነው!
ወዳገር የመጣው ዳያስፖራ ይመስክር!አገር ቤት መጥቶ ያሳደገን ህዝብ መካከል ሆኖ ህዝብ በደስታ ባዘኑም አብሮ ሲተሳሰብ ማየት አንጀት ይበላል!የህብረተሰባችን ድርና ማጉ እንዳለ ነው!የክፋት ሃይሎች አልነኩትም!አይነኩትምም! #NoMore #UnityForEthiopia
ኢትዮጵያ አገራችን ክብሯ እና ጥቅሟን አስጠብቃ ከማንም ሌላ መንግስት ጋር ትስማማለች፤ትነግዳለች፤ትተባበራለች!ህወሃት መሩ መንግስት ሲጠሩት አቤት ሲልኩት ወዴት ነበር! ከዚህ ወዲያ ኢትዮጵያ ለንቀት አትዳረግም!#NoMore #UnityForEthiopia #TplfMustGo!
የራሳቸው ፊደላት ያላቸው 18 አገራት !ኢትዮጵያ 1ዋ ናት።ይህን የጠሉ የሚያንኳሱ ግምቱንም ያልደረሱበት ከመካከላችን አሉ! ይቅር ይበላቸው!በኢትዮጵያ ብርሃን እየሆነ ነው።የአብሮሆት ቤተ መጻሕፍት፡ ይህ ትውልድ ለቀጣዮቹ ትቶት የሚያልፍነው!#NoMore
Samay retweeted
የዲጂታል ጦርነቱ አላለቀም፣
መቀዛቀዝ ይውደም!
ውድ ዲጂታል አርበኞች፡
አንድነት ለኢትዮጵያ 171ኛውን የትዊተር ዘመቻ ጀምሯል፣ እባካችሁ ተቀላቀሉና የሚሊዮኖች ድምጽ ሁኑ!
ሊንኩም እነሆ፡👇👇👇
#ኢትዮጵያ #Ethiopia #NoMoreTPLF
unityforethiopia.net/twitter…
በወሎ ያልሆንኩት የለም ልበል
በዱአው ስማረክ ስፈወስ በፀበል
በፍቅር ሸብቦ አስቀረኝ መሀል
እርጋታው ክብሩ አንዱ በሌላኛው
ይተማመናሉ በአደራ ጥቃው
ከኔ ያንተ ይቅደም የሚሽቀዳደመው
በረካ ያለበት ልዩ አጃኢብ ነው
This post is from an account that no longer exists. Learn more
Samay retweeted
ህወሓት ከትግራይ ወጣ እያለ ጥቃት ያደርሳል!ደጋፊዎቹ መንግስታት ደግሞ ማንችችሎት! አሁንም አቅም አለው ይሉታል!ለምን የትግራይ ህዝብ ልጆቼን አላሰዘምትም!አትነኩብኝም እናንተ ሂዱና ተዋጉ አይላቸውም?!ከሱዳን ህዝብ ትንሽ መማር ይበጃል!#NoMore
The people of Amhara &Afar already paid the ultimate price by #TPLFTerrorists invasion.
They never aford another round terrorist invasion. TPLF is working day & night for it.
🚨We need to be proactive🚨
@AbiyAhmedAli @DemekeHasen @AgegnehuT @NAMA_at_ABIN @iyoba4u
#NoMore TPLF
1
Samay retweeted
On 9/11/21 #TPLFTerrorists shelled & destroyed medical equipment, medicines & medical facilities of Nefas Mewucha hospital leaving patients with vulnerable & long-term medical conditions with no medical service & looted whatever in the hospital. #NoMore #Lehager















