Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ retweeted
👉 a helpful approach to scripture...
Select a Bible text, then…
- study the facts,
- prayerfully encounter God in His truth,
- reflect on our spiritual condition and vulnerabilities,
- apply the text (with others in support) to heal and protect.
(from threaded link below👇).
Hebrews 12:28
ዕብራውያን 12:28
ስለዚህ የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤
1 Peter 3:15
1ኛ ጴጥሮስ 3:15
... በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።
Jeremiah 18:6
ኤርምያስ 18:6
የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ።
Deuteronomy 8:11
ዘዳግም 8:11
ዛሬ እኔ አንተን የማዝዘውን ትእዛዙንና ፍርዱን ሥርዓቱንም ባለመጠበቅ አምላክህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ፤
Luke 15:6
ሉቃስ 15፥6
ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ፡— ‘የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ፡’ ይላቸዋል።
ከንቲባዋን @AdanechAbiebie ጨምሮ ሁሉም ባለስልጣናት ለአንድ ሳምንት በታክሲ እንዲሄዱ ቢደረግና አዲስ አበባ ውስጥ አዳዲስ ያቋቋሙት የታክሲ ተርሚናሎች መረጠን ያሉትን ህዝብ ምን ያህል ማእከል እንዳላደረገ ቢመለከቱት ጥሩ ነበር!
Philippians 3:20
ፊልጵስዩስ 3:20
እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤



















