ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 (@Mikitango) header
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 (@Mikitango) profile picture

GOD💚|FAMILY💛|ETHIOPIA❤️|HUMANITY|MUFC|NO RACISM|OPTIMIST|FAITH,HOPE,LOVE|ISAIAH 53:1-12| VIEWS HERE ARE ONLY MINE AND DO NOT REPRESENT COMPANIES I WORK FOR!

Dubai, United Arab Emirates
Joined May 2009
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
ሙሉ ትሬዱን አንብባችሁ RT አድርጉልኝ። አመሰግናለሁ! 🙏 @Mikitango @_HenokTeferra @AdanechAbiebie @EliasMeseret @GetachewSS @HannaAtnafu @flyethiopianCom
1
1
137
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
ሙሉ ትሬዱን አንብባችሁ RT አድርጉልኝ። አመሰግናለሁ! 🙏 @PMEthiopia @TemesgenTiru @MFAEthiopia @fitsumaregaa @ethiop_mot
1
3
212
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
ሙሉ ትሬዱን አንብባችሁ RT አድርጉልኝ። አመሰግናለሁ! 🙏 @BilleneSeyoum @SandokanDebebe @_Bisre @brookgruga @Jeberara1
1
2
1
2
335
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
ስለሆነም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli ፣ ለዚህ ሀገራዊ ፋይዳ ላለው ፕሮጀክት ልዩ ትኩረት ሰጥተው እውን እንዲሆን ውሳኔ እንዲሰጡበት በአክብሮት እጠይቃለሁ። አመሰግናለሁ! 🙏 (9/9)
6
1
5
496
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በአዲሱ ሕንፃው ሙዚየም ቢያካትትም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ @flyethiopian የራሱን ገናና ታሪክ ለዓለም የሚያሳይበት የቱሪስት መስህብ ይገባዋል/ያስፈልገዋል። (8/n)
3
3
7
571
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
ሆኖም ከብዙ የኢሜይል ምልልስና ረጅም ትዕግሥት በኋላም ቢሆን፣ ፕሮጀክቱ እስከዛሬ ድረስ ተገቢውን ምላሽና መፍትሔ ሊያገኝ አልቻለም። (7/n)
1
1
5
522
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
የፕሮጀክቱን ጽንሰ-ሐሳብ (Concept Note)፣ Market Potential ፣ የሚገነባበትን ቦታ፣ ሙዚየሙ የሚያካትታቸዉን ቁሳቁሶች፣ ምን እንደሚመስል የሚያሳይ ሰነድ Concept Note ለሚመለከታቸዉ የአየር መንገዱ የሥራ ክፍል Jan 2026 በአካል ቀርቤ አስረክቤያለሁ።(6/n)
1
2
6
637
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
ይህን ሙዚየም እውን በማድረግ ሀገራችን 🇪🇹 እስካሁን ያልተጠቀመችበትን የአቪዬሽን ቱሪዝም ዘርፍ በማስጀመር ከፍተኛ ሀገራዊ ገቢ ማስገኘት ይቻላል። (5/n)
2
1
6
714
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
አየር መንገዱ ያለፈበትን ጉዞና ያጋጠሙትን ፈተናዎች ሰንዶ የሚያሳይ፣ የዘመናት የእድገት ጉዞዉን የሚናገር፣ መጪውንም ትውልድ የሚያነሳሳ የቤት ውስጥና የውጭ (Hangar Indoor & Outdoor) ሙዚየም ያስፈልገዋል። (4/n)
1
1
6
737
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
የ 80 ዓመታት ገናና ታሪክ ያለውና በብዙ ውጣ ውረዶች አልፎ ለዚህ ስኬት የበቃው የኢትዮጵያ አየር መንገድ @flyethiopian ፣ ለትውልድ የሚተላለፍ ታላቅ ታሪክ ባለቤት ነው። (3/n)
1
1
10
837
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
በሀገራችን 🇪🇹 ባለመኖሩ ሁሌም የሚቆጨኝና እውን ሆኖ ለማየት የምመኘው ታላቅ ፕሮጀክት ቢኖር ደረጃውን የጠበቀ የአቪዬሽን ሙዚየም (Aviation Museum/ Flight Museum) ነው። (2/n)
1
1
12
894
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
ሰላም የሀገሬ ሰዎች! ዛሬ የሁላችሁንም ትብብር እሻለሁ። እባካችሁ ይህ መልዕክት (Thread 👇) ለክቡር ጠሚ @AbiyAhmedAli ለቱሪዝም ሚኒስትር ክብርት ሰላማዊት ካሳ እና ለሚመለከታቸዉ ሁሉ እንዲደርስ በማጋራት (RT/Repost/like) ተባበሩኝ።(1/n)
30 yrs ago today, @flyethiopian Flight 961 was hijacked & forced to ditch into the Indian Ocean off the coast of Comoros. ​Capt. Leul Abate saved 50 lives through extraordinary skill and courage. (1/2) #ET961 🇪🇹 #AviationHistory
2
21
2
40
9,213
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
BREAKING: The Court of Arbitration for Sport (CAS) have announced Senegal as the winners of AFCON 2025.
716
6,110
528
32,306
1,010,681
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
On the sideline of CPHIA 2026, met President Évariste Ndayishimiye of Burundi and Chairperson of the African Union. Building upon the momentum of our recent engagements, the meeting provided an opportunity to revisit our shared priorities, expand bilateral cooperation, and advance our common regional and continental agenda. @GeneralNeva
31
199
6
585
20,959
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
On the margins of CPHIA 2026, met with Sheikh Shakhboot bin Nahyan Al Nahyan, Minister of State at the UAE Ministry of Foreign Affairs. We reaffirmed the strong and longstanding relations between the two countries and discussed ways to deepen our engagement through practical cooperation and meaningful outcomes.
200
319
22
1,206
92,554
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
On the side line of CPHIA 2026, met Jessica Alupo, Vice President of Uganda. Our discussions focused on translating our historic ties into deeper bilateral cooperation and shared regional progress. @jessica_alupo
29
233
9
1,023
38,978
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
During CPHIA 2026, met President Julius Maada Bio of Sierra Leone to discuss strengthening our bilateral relations and advancing cooperation in areas of shared interest. @julius_maadabio
26
153
4
538
18,871
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
Unstoppable massive transformation across Ethiopia! #EthiopiaRising
Think it’s only Addis Ababa transforming? Beyond one city. Beyond one horizon. We’re only getting started. And no, none of it is AI - this is the future taking shape in Ethiopia! 🇪🇹
4
22
617
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
Think it’s only Addis Ababa transforming? Beyond one city. Beyond one horizon. We’re only getting started. And no, none of it is AI - this is the future taking shape in Ethiopia! 🇪🇹
420
1,124
167
4,961
445,441
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 retweeted
Building a cleaner, smarter, and more connected Addis Ababa for everyone. 🇪🇹
484
1,990
740
11,572
1,285,169