Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba) header
Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba) profile picture

This Is the Official Twitter page of Mayor Office Of Addis Ababa!

Ethiopia
Joined January 2023
Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)Photo by Mayor Office Of Addis Ababa (@MayorAddisAbaba)
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
ፕሮጀክት ፈጥኖ ጀምሮ መጨረስን ባህል እያደረግን ነው። በአድዋ ድል ሙዝየም ግን ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን የገነባነው ታሪክም ጭምር ነው!
169
236
43
758
81,418
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
ለአቅመ ደካሞች፣ ለሃገር ባለውለታ አረጋዊያን፣ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሠራተኞች እና ምንም ገቢ ለሌላቸው ከ263 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ብለን ማዕድ አጋርተናል። @AdanechAbiebie 1/2
1
2
14
858
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
"ነገን ዛሬ እንትከል" አረንጓዴ አሻራ
60
115
10
329
16,176
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
ከ70 በላይ የመሸጫ ሱቆች የተካተቱበትን የአቃቂ የሰብል ምርት የገበያ ማዕከልና በ140,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያስገነባነውን የእንስሳት ልማት ልህቀት ማዕከል መርቀን አገልግሎት አስጀምረናል። ህዝባችንን በብርቱ እየፈተነ ያለውን የኑሮ ጫና ለማቅለል ከጀመርናቸው ስራዎች መካከል አንዱ የሆነው የሰብል ምርት ገበያ ማዕከል፣ ህብረተሰቡ በቀጥታ ከአምራቹ እንዲሸምት በማስቻል ገበያን ለማረጋጋት ትልቅ አስተዋፅዖ ይኖረዋል። የምርት ገበያው ሱቆችን ጨምሮ መጋዘን፣ ወፍጮ ቤት እንዲሁም ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚሰጡ ማዕከላት የተካተቱበት ሲሆን ለበርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ አምራቾች እና አርሶአደሮች የስራ እድል ይፈጥራል። በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ያስገነባነውና ዛሬ አገልግሎት ያስጀመርነው የልህቀት ማዕከል የዶሮና የወተት ላም እርባታ፣ የከብት ማደለብ፣ የመኖ ማቀነባበሪያ እንዲሁም የምርት ማሳያና መሸጫ ቦታዎችን ያካተተ ነው። ማዕከሉ በዘርፉ የሚሰማሩ በ97 ማኅበራት የተደራጁ 485 የልማት ተነሺ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ከማድረግ ባሻገር የእዉቀት፣ የክህሎት፣ የምርምር፣ የግብዓት፣ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ምንጭ ሆኖ የሚያገለግል ይሆናል። የነዋሪዎቻችንን ጫናዎች ለማቅለል በታማኝነትና በትጋት መስራታችንን እንቀጥላለን።
141
196
10
559
35,392
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
የህዝባችንን የኑሮ ሸክም የምናቀልበት፣ ከተማችንን ዓለም አቀፍ የቱሪስት መዳረሻ በማድረግ ከፍ ያለ ገቢና የስራ እድል የምንፈጥርበት ተጨማሪ አቅም አጎልብተን የምንወጣበት ይሆናል! 2/2
13
62
3
190
9,450
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
የ2015 በጀት አመት አፈጻጸማችንን የህዝብ ሉዓላዊነት መገለጫ ለሆነው ምክር ቤታችን አቅርበናል፡፡በውይይታችን ያለብንን ድክመት እና ጥንካሬዎቻችንን በሕዝብ ተወካዮቻችን አስተችተን ለቀጣይ በጀት አመት 1/2
43
102
6
314
22,236
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
በማለዳ ከፌዴራል ፖሊስ አባላት ፣ከአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት፣ከደምብ ማስከበር አባላት፣ ከእሳትና ድንገተኛ አደጋ ሰራተኞች፣ከሰላም ሰራዊት አባላት እና ከሀይማኖት አባቶች ጋር በመሆን 100 ሺህ ችግኞችን ተክለናል።ዘንድሮ 17 ሚሊዮን ችግኞችን 1/2
65
113
5
379
24,721
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አመራሮች በመፍጠርና በመፍጠን፣ የወል እዉነቶችን በመገንዘብና በማጽናት ዙሪያ ያካሄዱት የዉይይት መድረክ ገፅታ በፎቶ!
8
29
552
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
የኢጋድ አባል ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን አስከፊ ተጽዕኖዎች ያለማቋረጥ ተጋፍጠዋቸዋል። ውጤታማ የሆነ ስብሰባ ማጠናቀቃችንን ተከትሎ የአረንጓዴ ዐሻራችንን አብረን በጅቡቲ ከተማ አኑረናል። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ
5
16
59
1,563
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
Happy Africa Day. @AdanechAbiebie
2
10
21
572
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
55
72
4
308
43,703
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
"ግርማ ሕዝብን ለማገልገል ድንበር የማያውቅ መሪ ነበር" ከንቲባ አዳነች አቤቤ @AdanechAbiebie ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቶ ግርማ የሺጥላ የአስክሬን ሽኝት መርሀ ግብር ላይ በመታደም መልክት አስተላልፈው የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። 1/2
9
21
64
1,625
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የረመዳን ጾምን እየጾሙ ላሉ ዐቅመ ደካማ የኅብረተሰብ ክፍሎች ዓመታዊውን የኢፍጣር የእራት ግብዣ በታላቁ ቤተ መንግሥት አዘጋጅተዋል። @AbiyAhmedAli 1/2
19
42
136
4,993
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
Prime Minister Abiy Ahmed hosted the annual Iftar dinner at the Grand Palace in honor of impoverished community members observing the Ramadan fast. 2/2 #PMOEthiopia
3
9
26
656
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
ትላንት ምሽት በከንቲባ ጽህፈት ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የዐቢይ እና የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ የሁሉም እምነት አባቶች እና ምዕመናን በተገኙበት የጋራ ፀሎት በማድረግ በጋራ ማዕድ ቆርሰናል። @AdanechAbiebie 1/3
1
9
1
30
1,117
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ መድረኩን ባጠቃለሉበት ወቅት የሶማሌ ክልል አመራሮች ለገጠማቸው ፈተና እጅ ሳይሰጡ በድል በመወጣት ለሁለንተናዊ ብልጽግና እያደረጉት ያለውን ርብርብ አድንቀዋል። @AdanechAbiebie 2/3
1
4
19
368
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
በብልጽግና ፓርቲ የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት " ድሎችን የማጽናትና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊና ታሪካዊ አመራሮች ተልዕኮ " በሚል ርዕስ ለከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀ የውይይት መድረክ ተጠናቅቋል። @AdanechAbiebie 1/3
2
12
1
44
1,218
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
23
29
81
5,878
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማችንን ዛሬ አጠናቀናል::የተሰጠንን አደራና እምነት ስንቅ አድርገን በቀሪው 6 ወራት የህዝባችንን ኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ 1/2 @AdanechAbiebie
7
23
63
2,116
Mayor Office Of Addis Ababa retweeted
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና የ 102 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ! የከተማ አስተዳደሩ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያጋጠመው ችግር ለክልሉ ብቻ የሚተው ጉዳይ ባለመሆኑ ለድርቅ ለተጋለጡ ወገኖቻችን የሚሆን ድጋፍ አድርጏል::
9
38
1
104
3,622