Hibret Bank (@HibretBank) header
Hibret Bank (@HibretBank) profile picture

Hibret Bank’s Vision to be the leading and preferred digital bank that empowers customers with seamless experience. በሕብረት እንደግ! United, We Prosper!

Ethiopia
Joined May 2015
Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)Photo by Hibret Bank (@HibretBank)
ሰዓት ሳይገድብዎ ይገልገሉ! ሕብረት ባንክ በሒልተን ሆቴል ውስጥ የሚገኘው ሒልተን ቅርንጫፍ እና በስካይላይት ሆቴል ውስጥ የሚገኘው ስካይላይት ንዑስ ቅርንጫፍ በሁሉም ቀናት ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በዓላትን ጨምሮ የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ
1
41
አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ይምጡ፤ ሰዓት ሳይገድብዎ ይገልገሉ። ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #24HourBanking #24_7Service #Banking
6
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
35
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
35
ካርድዎን ረሱ? ሞባይልዎን ያውጡ! ያለ ካርድ በሕብር ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብዎን ወጪ ያድርጉ! የሕብር ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም “ያለ ካርድ ገንዘብ ማውጣት/Cardless Withdrawal” የሚለውን አገልግሎት ይምረጡ:: በSMS የሚደርስዎትን ባለ 6 አሃዝ
1
54
የቫውቸር ኮድ በመጠቀም ከማንኛውም የሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ገንዘብዎን ያለ ካርድ በቀላሉ ያግኙ! ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #CardlessATMCashWithdrawal
11
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
1
53
ክፍያዎን በአንድ ስካን! ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳያስፈልግዎ ክፍያዎን በቀላሉና በፍጥነት ይፈጽሙ! የገዙትን ዕቃ ክፍያም ሆነ የተጠቀሙበትን አገልግሎት ሒሳብ ለመክፈል የሚያስፈልግዎ ሕብር ሞባይል መተግበሪያን መጠቀም ብቻ ነው።
1
1
68
ስካን ያድርጉ፣ የክፍያውን መጠን ያረጋግጡና ክፍያዎን ይፈጽሙ! ቀላል፣ ፈጣን እና ምቹ የመክፈያ አማራጭ! ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡ #HibretBank #HibirMobileBanking #HibretBankQRCode
20
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
58
🇪🇹 ታላቁ ሩጫ! ሩጫዬ ቀለሜ! ለሁሉም ተሳታፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት አካባቢ ያለውን የታላቁ ሩጫ ደማቅ ድባብ በምስል ይመልከቱ:: #GreatEthiopianRun #ታላቁሩጫበኢትዮጵያ #ሩጫዬቀለሜ #HibretBank #UnitedWeProsper
1
52
ገንዘብዎን በጥንቃቄ ያስተዳድሩ! የሒሳብዎን ወይም የዋሌትዎን ቀሪ ሒሳብ እና የግብይት እንቅስቃሴ በመደበኛነት ይከታተሉ። አጠራጣሪ የግብይት እንቅስቃሴ ካዩ ወዲያውኑ በአጭር የስልክ ቁጥር በ995 በመደወል ወይም በአቅራቢዎ በሚገኙ
1
1
49
ቅርንጫፎቻችን በአካል በመቅረብ ማሳወቅ እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #Bank #FraudAwareness #CyberSecurity #ScamAwareness
15
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
1
62
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
62
ለስኬትሽ አቅጣጫ፣ ለመርህሽ ሀቅ! የዛሬ ቁጠባሽ ለነገ የፋይናንስ እድገትሽ መሠረት ይሁን! በሙዳረባህ የኢንቨስትመንት ቁጠባ ሒሳብ ገንዘብሽን ለትርፍ በሚውል ኢንቨስትመንት ላይ በማሳተፍ፣ በሸሪዓ መርሆዎች መሠረት ከሚገኘው ትርፍ ድርሻ
1
49
የማግኘት ዕድል ይኖርሻል። ቁጠባሽን ለወደፊት ዕቅዶችሽ እድገት አድርጊ! ጁመዓ ሙባረክ! ሕብር ሀቅ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #MudarabahWomenSavings #WomenSavingsAccount #IFB #Banking #Ethiopia
27
ካርድ በእጅዎ የለም? አያሳስብዎ! በHIBIR ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብዎን ያለ ካርድ ማውጣት ይችላሉ! የሕብረት ባንክ ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ያለ ካርድ ከማንኛውም የሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ገንዘብዎን በቀላሉ ወጪ ማድረግ ይችላሉ።
1
51
በስልክዎ የ6 አሃዝ የቫውቸር ኮድ በSMS ይደርስዎታል። ☑️ በመቀጠል በሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽን ላይ “ገንዘብ መቀበል” የሚለውን ይጫኑ ከዚያም “በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ መቀበል” የሚለውን ይምረጡ፤
1
6
☑️ በስልክዎ የተላከውን የቫውቸር ኮድ በማስገባት “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ ☑️ ስልክ ቁጥርዎን አስገብተው “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ ☑️ የገንዘብዎን መጠን በማስገባት እና “Confirm” የሚለውን በመጫን ገንዘብዎን ያግኙ። #HibretBank #CardlessATM
4