ለህዝባቹሁ ጥቁር ታርክ ኣሻራ ኣትጣሉ እንከን የለሽ ዋጋ ያስከፍላችኃል !! የት ናትና እንምባ ሳይደርቅ ሳይነጋላት የትናትናዉ መከራ ትጠራላቹሁ !!እዉነትም የኣቤል ደም ስለለባቹህ ነው ይህ ሁሉ መቅበዝበዝ ለሁሉ ልክ ያስፈልገዋል !!
እኛ የ90'sዎች ትውልድ እንኳን ላኣባቶች ቀን ኣደረሳቹሁ ኣባቶቻችን 😍😃!!
@John_danaite @batsebacrazy
2
4
240
ኣንተን ስሳለቁ ይገርመኛል ቸርየ ትምብትህ እውን ነው ኣሁንም እነዚህ ቅማጂራሞች እስካሉ ድረስ የትግራይ ምስኪኑ ትውልድ ገና በሆነ ባልሆነ ዋጋ ያስከፉሉታል !!!











