ሶልያና (@Eldu4544) header
ሶልያና (@Eldu4544) profile picture
Addis Ababa
Joined October 2021
Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)Photo by ሶልያና (@Eldu4544)
እባካችሁ!
10
122
5
382
🤚የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ቢሮ በመጭው አርብ ሀገሬ ላይ አላስፈላጊ ጫና ለማሳደር አስቦ የጠራውን ጉባኤ እቃወማለሁ! ሁላችንም እንቃወመው #Nomore #EthiopiaPrevails
12
488
17
674
ወታደር አትሌቶች 💚💛❤️ ገዛኸኝ አበራና ፈይሳ ሌሊሳ በጦር ግንባር🙏
18
290
8
1,034
ጋሽ ሰሌ 🙏 👉“ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ ገና እዘምታለሁ ሲሉ ነው አሸባሪው ህወሓት አቅሙ የተዳከመው” አርቲስት ሰለሞን ተካ
1
16
94
💚💛❤🙏🤚
2
51
1
114
🙏አመሻሹ ላይ ደግሞ ይህንን ሰምተን ደስ ብሎናል🙏 👉የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፓርት ፌዴሬሽን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መደበ እናንተ የሀገሬ ልጆች ክበሩልኝ!💚💛❤
10
161
10
595
🤚ሁላችንም ለሀገራችን በየዘርፉ ዘብ መቆም ባለብን በዚህ ጊዜ መረጃ መለዋወጥ የተለያዩ መልእክቶችን ማስተላለፍ ግድ ይለናል ይህ ይሆን ዘንድ እርስ በእርሳችን ወዳጅነታችን ልናጠናክር ይገባል መረጃ ሀይል ነው ፎሎው አድርጉኝ ፎሎው አደርጋችኋለሁ
109
348
13
1,002
ትግራዋይነታቸው ከኢትዮጵያዊነታቸው ጋር ሳይምታታባቸው ስለ ሀገራቸው የሚቆረቆሩ ትጉሃን! ኢትዮጵያ ታከብራችኋለች✋🙏💚💛❤
89
932
33
2,555
ስለሀገር የተከፈለ መስዋእትነት እንባዬን መቆጣጠርም አልቻልኩም ታሪክ አይረሳችሁም!😪💚💛❤
43
2
172
ከፈጣሪ በታች ያለን የኢትዮጵያችን መመኪያ ክንዳችን ይህ የመከላከያ ሰራዊታችን ነው💪 #EthiopiaPrevails
7
258
6
855
✍"አዲስ አበባ ግቡ ያሉን አሜሪካኖቹ ናቸው!" ጌታቸው ረዳ ወደኋላ ሩጡ ያላችሁስ ማነው? ጌችዬ ምንም እኮ ጥርስ አታስከድንም
18
100
4
290
ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ💚💛❤
1
5
1
54
ክብር ለእናንተ ይሁን❤
75
2
253
ስለኢትዮጵያ ለመምከር ወደ ግብፅ መሄድ አሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ፌልትማን ዛሬ ወደ ግብፅ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ እና ቱርክ በኢትዮጵያ ግጭት ለመምከር እንደሚያቀኑ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። #NoMore
33
155
13
276
ጥንካሬህ ያስገርመኛል! ሀገሬ አንተ ስላለሃት ምንኛ እድለኛ ናት በርታልን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ!💚💛❤
60
736
18
2,510
Z TPLF finished creating a video drama of destroying the 3rd Z UNESCO heritage obelisk of Axum and blame it on GoE's aerial bombardment. Those who opposed it have been shot dead. Concerned Tigrayans leaked the information yesterday and pleading to save it. youtu.be/cCZD8IK7BSk
3
53
8
52
👉ህወሃቶች አብይን ላገኘ ሰው 11 ሚሊዮን ብር እንሰጣለን ያላችሁትን በሉ ይኸው እራሱ መጥቶላችኋል ብሩን ስጡት መሪያችን we are with you!♥️♥️
5
37