አዲስ ዓመት! አዲስ ተስፋ! አዲስ ጅማሮ! መልካም አዲስ ዓመት!!
በተለመደው እናታዊ መስተንግዷችን ልናገለግላችሁ ሁሌም ዝግጁ ነን! ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።
ማን እንደ እናት!
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ መልካም የስራ ሳምንት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
---------------------****---------------------********------------------
የእናት ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ነዎት?
የእናት ባንክ የሞባይል ባንክንግ መተግበሪያ በ onelink.to/w4n63c መስፈንጠሪያ በመግባት ወይም ከAPP store/ Play store ማውረድ ይችላሉ፡፡
ቀላል፣ ፈጣን፣ አስተማማኝና፣ ምቹ ነው፡፡
ማን እንደ እናት!
ስለ እናትዎ ያሎትን ስሜት እየገለፁ ይወዳደሩ፤ ያሸንፉ፤ ይሸለሙ!!!
የውድድር መስፈርቱን ለማየት እባክዎ ይህንን ማሰፈንጠሪያ ( facebook.com/photo?fbid=2021… ) ይጠቀሙ፡፡
ማን እንደ እናት!
የእናት ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ነዎት?
የእናት ባንክ የሞባይል ባንክንግ መተግበሪያ በ onelink.to/w4n63c መስፈንጠሪያ በመግባት ወይም ከAPP store/ Play store በማውረድ እነዚህንና ሌሎችንም አገልግሎቶች በስልክዎ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ውድ የእናት ባንክ ቤተሰቦች፤
ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እኛ ጋር ሲመጡ፤ ማንነትዎን የሚገልጽ የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ የመንጃ ፈቃድ ወይም የግብር ከፋዮች መታወቂያ ይዘው መቅረብን አይዘንጉ፡፡
በ“ለእናቴ” የጽሑፍ ውድድር ላይ የውድድር ጽሑፋችሁን
የቅርንጫፍ ባለሙያዎቻችን የሚሰጡአችሁን መለያ ኮድ መቀበል/መያዝ፤ወደ ቅርንጫፎቻችን በፍጹም መሄድ በማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ከሆነ ያሉት እባክዎ በኢሜይል ([email protected]) ይላኩ፡፡
መልካም የቤተሰብ ቀን
በየጊዜው የምንለቃቸውን መረጃዎች ለመከታተል የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፤ቴሌግራምt.me/EnatBank_official
ፌስቡክ፡ facebook.com/profile.php?id=…
ሊንክዲን፡ linkedin.com/company/enat-ba…
ኢንስታግራም፡instagram.com/enatbank/
ማን እንደ እናት!
በውድድሩ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ጊዜው ሳይገባደድ ቀድማችሁ ጽሑፋችሁን ለማስገባት በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የእናትባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ እንድታስገቡ እያልን በአቅራቢያችሁ ቅርንጫፍ የማይገኝ ከሆነ በ [email protected]) ኢሜይል ይላኩልን፡፡
የሐዘን መግለጫ
የእናት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የሥራ አመራር አባላትና ሠራተኞች በእማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመድና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን እንመኛለን።


























