Editor In chief , Abc Tv

Joined December 2023
<< እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው በሚለው፡ አገዛዝን አሜን ብሎ ተቀብሎ መኖር ይሻላል>> 👇 እንደዚህ ያሉት ነውረኞች በትግል ስም ሲፈፅሙት ከነበረው ማወናበድ ወጥተው ፣ ጥርት ያለ የመንደር ግልሙትናቸውን ይዘው እንዲንጋለሉ መደረጉ የእውነት ትልቅ ድል ነው። ይሔ ግትልትል ስብስብ፡ የደርግን 'ኢትዮጵያ ትቅደም' መፈክር ተሸክሞ ከመዞር ጀምሮ ኦሕዴድ ነን እስከማለት ያደረሰ ሽንፈትን ጨልጧል። አሁን በአማራ ትግል ውስጥ ተተፍተው ሲወረወሩ፡ ይዞ ለመውደቅ ሟርት ከመደርደር ያለፈ ሚና የላቸውም !! ስንቱን ሞከራችሁት!! በስንቱ ከሸፋችሁ !!
12
23
2
73
2,736
WELCOME TO THE DICTATORIAL MILITARY REPUBLIC OF OH-DEAD !! PP's Political wedge and security crisis has put the ENDF in Blue Uniform. The federal and regional police commissions are now just the ENDF under a different name and uniform. The WAR LOGIC is playing everywhere in Ethiopia !! Coup-proofing is all that matters !! Forget Federalism!! Face Centralized military dictatorship!! Here it is ; 1- AddisAbeba Police head - Lt. General Asrat Deniro 2- The federal police crime investigation bureau head - Lt. General Belay seyoum 3- Oromia Region Security bureau head - General Driba Mekonnen 4- Amhara Police Head - Lt. General Tigabu Yilma 5- Tigray securiry head - B/General Gebreegziabher beyene All assigned by the pm office. All reporting to the ENDF Chief of staff and the pm. Next, War commander generals may be assigned to lead EthioTelecom , CBE, etc It is so !! #የአማራትግልያሸንፋል #AFNM
1
13
2
35
1,445
<< የአማራ ወደብ እና ግድብ በሕይወት የመኖር ነው !! >> መርሃቤቴ ፡ ሬማ ከተማ ነዋሪዎች Follow and share 👇 youtube.com/@abctv-amharab…
31
1
67
1,150
የአፋብን አንሻ ሰይድ 4ኛ ዕዝ ለተከታታይ አራት ወራት ያሰለጠናቸውን ፋኖዎች አስመርቋል። Follow and share 👇 youtube.com/@abctv-amharabro…
1
18
40
735
በዚህ አገዛዝ ከ2011- 2019 የሚጀመር እንጂ የሚያበቃ ጦርነት አላየንም። ፕሮፖጋንዳ የተጫነው በፍጥነት የሚታወጅ "ድል" እንጂ የተረጋገጠ ድል አላየንም።
2
5
18
673
ይሕች ስመ-ብዙ ግለሰብ ለይቶላታል በቃ። እንዲህ ተስፋ መቁረጥን ከሚያስከትል ሽንፈት ይሠውረን !! ለማንኛውም በጣም ጎጠኝነትም ይሸታል። በቲክቶክም እነእንተኔ አለችን የሚሏት ተንታኛቸው ነች። (ሰሞኑን ተወት አርጋን ነበር ደግሞ ትንጨርጨር ብዬ ነው😂)
15
10
3
29
2,577
የፍርድ ቀንማ ይመጣል!! ይሕች የጉድ አገር ፡ የነጭ ለባሾችና ጥቁር ለባሾች፤ የግፈኞችና መጠጊያ ያጡት ሆና አትቀጥልም !!
🤖 Made with AI
7
59
5
105
4,320
ሽርክት አገዛዝ !! መጀመር እንጂ መጨረስ የት ያውቅና ነው !!? በ2011 ዓም ከOLA ጋር የጀመረው ጦርነት ስምንተኛ አመት ሆኖትም አልጨረሰውም!! በ2013 ከወያኔ ጋር የገባውን ጦርነት ጨረስኩ ብሎ ካወጀ ከ6 ዓመታት በኋላ እንደገና ያንኑ ትርክት እየደገመ ነው። ያውም በሳምንት ጨረስኩ ብሎ !! በ2015 በአማራ ላይ የከፈተው ጦርነት ከአራት ክረምቶች በኋላ ሰፊ ግዛት አስረክቦ፣ የተጠናከረ የፋኖ ኃይል እየተገነባ የቀጠለበት ነው። እስትንፋሱ እስካለ ሌላም ይጀምራል፥ ስለማይችል አይጨርሰውም !! ለዓመታት ተይቶ ተፈትኖ የወደቀ ፋሽስታዊ ጦረኛ አገዛዝ ድንገት ዛሬ በሳምንት የሚጨርሰው/የጨረሰው ጦርነት/ውጊያ የለም፥ አይኖርም!! እንደዚያ ነው !! አብሮ መሸርከት ግን መብት ነው !!
7
21
89
5,884
የትግራይ አዙሪት እና የሁለቱ ቡድኖች ትርክቶች ፥ [በመርዘሙ ያጠረ] በተያያዘው ሰንጠረዥ እንደሚታየው ሁለቱ ቡድኖች (የደብረፅዮን እና የፃድቃን) በትግራይ የስጋት ምንጭ፣ በአገዛዙ ምልከታቸው፣ በአጎራባቾች ትግልና ግንኙነት፣ በቅራኔ አፈታት እይታቸው የተለያየ ትርክት እያራመዱ ነው። ከእነዚህ ትርክቶች በመነሳት ለትግራይ እና ሰሜን ኢትዮጵያ የቱ ይበጃል? ምን ያስከትላል? የሚለውን ለማጤን ይጋብዛል። ወደአዙሪቱ የሚወስደው የቱ ነው? ▪️የአገዛዙ ሚና እና ፍላጎት ፤ ኦሕዴድ፥ በአገር ውስጥ ወያኔን ማስገበር ፥ በቀጠናዊ ፍላጎቱ፡ ኤርትራን ማስገበር የግዝፈቱ ምንጭ አድርጎ ይወስዳል። ሌላውን ኢትዮጵያዊ ኃይል በተመለከተ "እንኳን እናንተን ወያኔንም ያጠፋሁ ነኝ" በማለት የሚኩራራ ነው። ሕወሓትን ለመበተን ሁሉንም አገራዊና ቀጠናዊ አቅሞች ተጠቅሞ ከሔደበት የጦርነት ርቀት በተጨማሪ የቡድኑን ውስጣዊ ልዩነቶች በመፍጠርና በመጠቀም ረገድ ብዙ ሠርቷል፤ አልተሳካለትም ማለት ስሕተት ነው። አሁን የበለጠ የርስበርስ የቤት ስራ ይሰጣል !! በትግራይ ልሒቅ መካከል ያለው ልዩነት "በሕወሓት" እና በኦሕዴድ ድጋፍ በሚሰጠው "የእነፃድቃን ቡድን" መካከል ያለው ልዩነት እርስበርስ እያባላቸው እንደሚቀጥል ያምናል። ኦሕዴዶች ሆኖላቸው በትግራይ ቢሰነብቱ፡ በእነዚህ ሁለት አካላት መካከል ያለው ልዩነት በታወቀ አሸናፊ በአጭር ጊዜ አይቋጭም ብቻ ሳይሆን ቢያንስ TDF Vs TPF እየተባላ እንደሚቀጥል ይገምታል። ሕወሓትን "በሰማይ የተበተነ ዱቄት" የሚለው ለኦሕዴድ የፌደራል ስልጣን ስጋት የመሆን አቅም የላቸውም ከሚል እንጂ ለትግራይ የሚበጅ ሁኔታ ስለሚፈጠር አይደለም። ሕወሓት ተሸንፎ ወደሽምቅ ቢበተን እንኳ ፡በእነፃድቃን በሚመራው ቡድን ውስጥ ያለው ልዩነትና ሽኩቻም በዘላቂነት በራሳቸው ቀውስ ታስረው እንደሚኖሩ እርግጠኛ ስለሆነ ነው። "የሰላምና ለውጥ ምክርቤት" በሚባለው ስብስብ ውስጥም ቀላል የማይባል መናቆር አለ። በም/ቤቱ/ስምረት/ትግራይ ብልፅግና እና TPF የሚባለው ተዋረዳዊ ግንኙነት አለየለትም። ቀንቷቸው "የድሕረ-ሕወሓት" ዘመን ቢያውጁ እንኳ ተስማምተው ትግራይን ሊመሩ አይችሉም። በእነሳሞራ እና ፃድቃን መካከል፣ በእነታደሰ ወረደ እና ጌታቸው ረዳ መካከል፣ በእነወዲአንጥሩ እና የሰላም ካውንስል መካከል መባላቱ የማይቀር ነው። በዚያ ላይ ይሔ የእነፃድቃን ስብስብ የትግራይ ተጎራባቾችን አማራ እና ኤርትራ ትግል በጠላትነት በመፈረጁ ፡ ኦሕዴድ ዙሪያቸውን እንዲባሉ አይዟችሁ ማለቱን ይቀጥላል፣ ሲሆንለት ከዙሪያው ያዋጋቸዋል። ➾ ሲጠቃለል ፦ ➻ የትግራይ ልሒቅ ፦ በሕወሓትም በብልፅግናም ጥቃትና ጉዳት ለሚሰማው የትግራይ ልሒቅ ከሁለት መጥፎ የምመረጥ አጣብቂኝ አለበት። ከረጅም ጊዜ አኳያ ከአዙሪትት የሚያወጣውን የመመዘን ግዴታ ውስጥ ነው ማለት ይቻላል። "መገበር" እና "ገለልተኛ ነኝ" ነኝ ማለት ለንቁ ፖለቲካዊ ማሕበረሰብ የሚያዛልቅ አይመስልም። ➻ የእነደብረፅዮን ሕወሓት ፦ በትርክትም በተግባርም ከነበረበት አዙሪት መውጣቱን የማሳየትና ማረጋገጥ ግዴታ አለበት። ከኢትዮጵያውያን በመቀጠል ከጎኑ ከነበረው የትግራይ ሕዝብ ቀላል የማይባለው ለምን እንዲህ እንደተቆጣበት ተረድቶ ሐቀኛ ለውጥ ያስፈልገዋል። ለለውጥ ደግሞ አዲስ ትውልድንም፣ አዲስና የተለየ አመለካከትንም የማስተናገድ ሰፊ ልቦና ይፈልጋል። በሐምሳ ዓመታት ሒደቱ የታዩበትን የአጋርነትና ትብብር ተሞክሮ ውድቀቶች በማረም መጠርጠርን የማስወገድ የቤት ሥራ አለበት። የአጎራባች ወዳጅነትና ትብብር ጉልበት ስላነሰ የተወሰደ ታክቲክ ከሆነ ወደአዙሪቱ ስለሚመልሰው የመታመን እዳ አለበት። ➻ የእነፃድቃን ቡድን ፦ ከገዢው የኦህዴድ ኃይል ጋር መለጠፉ ብቻ ታሪካዊ ተጠያቂና ገባሪ ያደርገዋል። የአማራን ትግል በማጠልሸት፣ ኤርትራን በጠላትነት በመየበን የያዘው አሰላለፍ አዙሪቱ ውስጥ መዘፈቁን ያረጋግጣል። የኢትዮጵያውያንን የትግል ትብብር በመኮንን አገር አፍራሽ ማድረጉ ከአገር ነጥሎታል።
13
13
6
43
9,329
እንደዚያ ነው !!
ይሄን ህዝብ ነው አሸንፋለሁ ብሎ የሚውተረተረው ጨፍጫፊው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነኝ ባይ
1
4
235
ታጋይን የሚታገሉት፤ ትግላቸው የሌሎችን ትግል ማነወር ነው። እንታገላለን ብለው ሞክረው በዝረራ ስለወጡ "ድሌ" ከሚሉት ክንውን ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም ። ግን በድል አድራጊነት ይሳለቃሉ። ትልቁ ነገራቸው ታጋይን መታገል፣ የሚጥርን ማነወር ነው። የታጋይ፡ ታጋዮች !!
3
17
53
2,458
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣ አዲስ ተስፋ !! የአቢዮቱ ፊት አውሪሪዎች !!
19
32
2
102
1,951
እንደዚያ ነው ‼️ #ForwardFano
13
30
3
114
2,254
አንቺዬ የአባይ ማዶ ሰው ያምራል ጨዋታው (2×) አንቺዬ የአባይ ማዶ ሰው ማር ነው ጨዋታው (2×)
17
1
46
1,031
"የድል ቁርሱ" ሠራዊት ወቅታዊ ሁኔታ
2
50
1
101
1,737