We started discussions on infrastructure integration with QROI, a Hongkong based telecom tech company providing services to the Global Consortium that won the #Ethiopian telecom service liscence. We covered issues from site acquisition to fibre installations & standardization.
በመሠረተ ልማት ቅንጅት ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን እና በክፍለ ከተማ ጽ/ቤቶች ለሚገኙ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ሰራተኞች የኢ- ሰርቪስ አገልገሎትን በሚመለከት የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ።
2
2
ለበለጠ መረጃ ዝርዝር ሰንጠረዡን እንድትመለከቱትና ተያያዥ አገልግሎቶችን በተቀመጠው መሰረት ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። (3/3) @BNegarit
...ወደተለያዩ ሰባት የህንፃ ምድቦች ("ዝ"፣ "መዝ"፣ "መከ"፣ "ከ" እና "በከ") በማሳደግ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር አገልግሎት መስፈርታቸው ላይ ማሻሻያ አድርጓል። (2/3) @BNegarit
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም በሶስት ምድብ ("ሀ"፣ "ለ" እና "ሐ") ከፍሎ የግንባታ ፈቃድ አገልግሎት ይሰጥባቸው የነበሩትን የህንፃ አይነቶች፣ ከስጋት ደረጃቸው አንፃር በመመዘን... (1/3) @BNegarit
የመሠረተ ልማት ቅንጅት፣ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1441ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
ባለስልጣኑ ባሳለፍነው የጥር ወር #በአዲስአበባ ከ10 ፎቅ በላይ ለሆኑ 25 አዳዲስ ፕሮጀክቶች የግንባታ ፈቃድ ሰጥቷል።
4

















