📷 All Eyes on Bahir Dar: The Heart of African Diplomacy Awakens on Lake Tana! 📷📷
Addis Ababa, Oct.19, 2026 (AMECO Africa):-Bahir Dar is fully ready to welcome African Heads of State, diplomats, and continental thought leaders as it hosts the prestigious 12th Tana High-Level
ከጉባ እስከ ቀይ ባሕር የተዘረጋውን የተንኮል መረብ የሚበጣጥሰው የቀጣናው ጠንካራ ኀይል።
የኢትዮጵያ ጂኦ-ፖለቲካዊ ዕድገት ከውኃ ሃብቷ በተለይም ከዓባይ ወንዝ እና ከቀይ ባሕር ጋር የተሳሰረ ነው።
web.facebook.com/share/p/1Fo…
ባሕር ዳር የአፍሪካ መሪዎችን ለመቀበል አሸብርቃለች።
የኮንፈረንስ ቱሪዝም ለአንድ ከተማ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የመሠረተ ልማት ግንባታ መሥፋፋት ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው።
web.facebook.com/share/p/19c…
"እርስ በእርስ በመዋጋት የሚገነባ ሀገር የለም፤ አሁን ሰላምን መርጠናል" የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ወጣቶች
የሰላም ደወል ከተደወለ፣ የይቅርታ እና የፍቅር በሮች ከተከፈቱ ውለው አድረዋል።
web.facebook.com/share/p/1HX…
በቴክኖሎጅ የዘመነ፣ ለሰንደቁ የታመነ!
የሀገርን ሉዓላዊነት እና ዘላቂ ደኅንነት የማረጋገጥ ታሪካዊ ኀላፊነት የዘወትር ተግባሩ ነው። በጽኑ እና ባልተናወጠ ወታደራዊ አቋም የተገነባ የክብር መሠረትም ነው።
web.facebook.com/share/p/19v…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትግርኛ ቋንቋ ያደረጉትን ቆይታ ዛሬ ምሽት 2:30 በአሚኮ ይከታተሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ኢትዮጵያ - የነጻነት ቀንዲል ሀገር፣ ለቀጣናውም የመረጋጋት ዋስትና!
ኢትዮጵያ የራሷን የነፃነት እና የሉዓላዊነት ህልውና አስከብራ ከመኖር ባለፈ ለጎረቤት ሀገራት መረጋጋት፣ ለአህጉራዊ ነፃነት እና ለዓለም አቀፍ ...
web.facebook.com/share/p/1C7…
የማያረጀው የኢትዮጵያውያን ጀግንነት በዓባይ ሉዓላዊነት ላይም ታድሷል!
ግብጽ የዓባይን ምንጭ በብቸኝነት ለመቆጣጠር የተንኮል መረቧን አስፍታ ተደጋጋሚ የጥፋት ዘመቻን በኢትዮጵያ ላይ አካሂዳለች።
web.facebook.com/share/p/19x…
የሻብያ ሴራ እና የኢትዮጵያ የማይናወጥ ጽናት
በሻብያ የሚመራው የኤርትራ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ያለው የዘመናት ግንኙነት በጥርጣሬ፣ በሴራ እና በተቃራኒ ጂኦፖለቲካዊ ፍላጎቶች የተሞላ ነው።
web.facebook.com/share/p/1C4…
መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነት ማስጠበቂያ አስተማማኝ ክንድ ነው!
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#አሚኮ #መከላከያሠራዊት #Ethiopia
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_07_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
የሉዓላዊነት አስተማማኝ ዘብ፤ የሕዝብ ኹነኛ አለኝታ!
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#አሚኮ #መከላከያሠራዊት #Ethiopia
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_07_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
መከላከያ ሠራዊት ቅድሚያ ለሕዝብ እና ለሀገር የቆመ ኃይል ነው!
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#አሚኮ #መከላከያሠራዊት #Ethiopia
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_07_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ክንደ ብርቱ!
ሀገር የማያስነካ፤ ሉዓላዊነቱን በጀግንነት የሚጠብቅ፤ ከኢትዮጵያም አልፎ አፍሪካዊ ተምሳሌት የሀገር ዘብ - የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#ባሕር_ዳር
በጋዝጊብላ ወረዳ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
Read more :ameco.et/97705/
መከላከያ ሠራዊት የጀግንነት እና የሀገር ክብር መሠረት!
Read more : ameco.et/97702/
"ከሕሊና ባለዕዳነት ወደ ሥራ ተመልሰናል" የቀድሞ ታጣቂዎች
Read more :ameco.et/97689/































